ጥበብ

Wednesday, 11 March 2015 11:34

የሲኒማ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ኮሜዲ ለመስራት የሚያስፈልገኝ አንድ መናፈሻ፣ አንድ ፖሊስና አንዲት ኮረዳ ብቻ ነው፡፡ ቻርሊ ቻፕሊንተዋናይ ዓለምን በእጁ መዳፍ ላይ መፍጠር መቻል አለበት፡፡ ሎውረንስ ኦሊቪየር ገንዘብ መስራት አልፈልግም፡፡ እኔ የምፈልገው ታላቅ መሆንን ብቻ ነው፡፡ ማርሊን ሞንሮ የራሱን ፊልም መመልከት አልወድም - እንቅልፍ ያመጣብኛል፡፡ሮበርት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት ጥቂት አመታት የአማርኛ ፊልሞች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረና በዘርፉም የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን እያደገ መጥቷል፡፡ የፊልም ስራ አዋጪ መሆኑ የገባቸው አያሌዎችም የኖሩበትን ስራ ትተው ወደ ዘርፉ ተቀላቅለዋል፡፡በፊልም ኢንዱስትሪው የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን በየጊዜው እየጨመረ የመጣ ሲሆን ዛሬ አንድ ፊልም በሚሊዮን ብሮች ለመሸጥ…
Rate this item
(2 votes)
በገብረክርስቶስ ግጥሞች “…በቃል ለመግለጽ የሚያቅተኝን በቀለም ቅብ እገልጠዋለሁ፡፡ በሥዕል ለመግለጽ የምቸገርበትን በቃላት /በግጥም/ ለመግለጽ እሞክራለሁ፡፡” (ገብረክርስቶስ ደስታ)“በጥበቡ አገር ሙሉ የሆነ፣ አድማሱ የሰፋ ነው፡፡” (ዮናስ አድማሱ) “…የአማርኛን ስነግጥም አዲስ አቅጣጫ ለማስያዝ ከታተሩትና ከተቻላቸው ገጣሚያን ተርታ የሚመደብ ነው፡፡…” (ብርሀኑ ገበየሁ)በሀገራችን የስነ ጥበብ…
Wednesday, 11 March 2015 11:14

አድማስና እኛ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አድማስ ጥንስሱ የተጠነሰሰው፣ በተሟሸና በታጠነ ጋን ነው! ከፕሬስ ህጉ ጋር በተያያዘ የተነሱትን ጋዜጦች አስተውለን፣ የአንባውን አቅምና የወቅቱን አየር አጢነን፣ የሀገራችንን የዕድገት ደረጃ መዝነን፣ አዕምሮአችንን በወጉ አትብተን ስለተነሳን ነው በተሟሸ በታጠነ ጋን ነው የጠነሰስነው የምንለው!መረጃ መስጠትና ማዝናናት ዋና ዓላማችን ነው…
Wednesday, 11 March 2015 11:12

አልቀርም መንኩሼ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የግጥም ውድድር አሸናፊ)አልቀርም መንኩሼከዝምታሽ ገዳምጠርተሽኝ - ምናኔ፣እንቢ ብዬ እንዳልቀርፈርቼ ኩነኔ፡፡ ብመጣም ዝምታድርብ ተሸምኖ፣ከገላሽ ላይ ውሏልካባ ጃኖሽ ሆኖ፡፡ መች አሰብኩ ለሆዴብኖር ከገዳሙ፣ሥራስሩን ምሰውፍሬ እየለቀሙ፣ጥራጥሬ ቆልተው… እየቆረጠሙ፣ሰርክ እየማለዱ በፀሎት በፆሙ፣ሥጋን ወዲህ ጥለውነፍስን እያከሙ፡፡መች ጠላሁ ለመኖርፅድቅን እያሰቡ፣መንፈስ የሚያሸፍትሆነ እንጂ…
Wednesday, 11 March 2015 11:09

ፀሐይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የአጭር ልብወለድ ውድድር አሸናፊ) በጠዋት መሥሪያ ቤት ስገባ ሰው ሁሉ የሆነ ነገር ሊነግረኝ ፈልጓል፤ የሆነ ነገር፡፡ ምን? ማወቅ አልቻልኩም፡፡ አለቃዬ ምን አዲስ ህግ አወጣ? ሰሞኑን ምን ተሳሳትኩ? ምን? ለሳምንት ከከተማ ውጪ ነበርኩ፤ ግን በወጉ አስፈቅጃለሁ፤ ምን…