ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ሰዓሊ ታምራት ስልጣን ተወልዶ ያደገው እዚህ አዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ነው፡፡ በልጅነቱ የእናቱን የስፌት ጥበብ እያየ ይመሰጥ እንደነበር የሚያስታውሰው ሰዓሊ ታምራት፤ ወደ ስዕል ሙያ እንዲገባ ያነሳሳውም የእናቱ የስፌት አሰራር እንደሆነ ይገልፃል፡፡ በ1988 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጥበብና ዲዛይን ት/ቤት ገብቶ፣ የ4…
Sunday, 13 May 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “ተጨማሪ የነፃነት ቀን!! ሌላ የባንዲራ ከፍታ!!” “መልዐኩ ባቦክን ጠራው”… ይላል የቮልቴር ተረት።ባቦክም…. “አቤት” አለ፡፡“ወደ ፔሪስ ፖሊስ ሂድ” “እሽ…. ከዚያስ?”“አውድማት” አለው፤ ወደ ከተማዋ አቅጣጫ እየጠቆመው፡፡ ባቦክም ከተባለችው ከተማ ደረሰ፡፡ ከተማዋ በሽቅጣለች፡፡ ህገ ወጥነትና ብልግና ነግሶባታል፡፡ ትሁት፤ ደግና ጨዋ ነዋሪዎችም ነበሩባት፡፡ ባቦክ…
Rate this item
(1 Vote)
(ከ1ኛ - 3ኛው ችሎት / The Third Court) እንቆቅልሽ/ህ‹‹ብላ በአፈ ገጽከ››ን ገድፎጠቢብ ወገኑን እሚረግም ረጋ ረጋ ሰራሽ አጥር ተደግፎሰዳቢ ኗሪውን ላቡን አንጠፍጥፎያ ምድር የማነው ከዓለም ጭራ ተሰልፎ የሚጠወር እጁን አጣጥፎ?!ሀገር ስጠኝ . . . ?ፍትህ፤ ሲሰምር፤ በአብሮ መኖራችን ውስጥ ለሚደነቀሩ…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ሰሞን “ሁለት - ሲደመር - ሁለት አራት ነው” የሚሉኝ ሰዎች ጋ ሆን ብዬ ለመጠጋት ስፈልግ፤ “ሁለት ሲደመር ሁለት … አራት ሊሆን ይችላል፤ ጥያቄው ማን ደምረው አለህ? ነው” እላለሁ፡፡ ተራ ውዝግብ ነው፡፡ አራት የማይቀየሩ ነገሮች አሉ፡፡ ሁሉም የምናውቀው ነገር ከእነዚህ…
Rate this item
(2 votes)
 ከፖለቲካ ነፃ የሆነ የስነ ጥበብ ም/ቤት እንዲቋቋም ጠይቀዋል ከፖለቲካና ከሚኒስቴር መ/ቤት አሰራር ነፃና ገለልተኛ የሆነ የስነ ጥበብ ምክር ቤት እንዲቋቋም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ጥበባት ኮሌጅ ተማሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡ 400 የዩኒቨርሲቲው የተለያዩ የስነ ጥበባት…
Rate this item
(0 votes)
በአስተሳሰብ ለውጥ ላይ የሚሰራው “ማይንድ ሴት ኮንሰልት” መስራች በሆኑት በዶ/ር ምህረት ደበበ የሚዘጋጀው “ማይንድ ሴት የትልልቅ ሃሳቦች ኮንቬንሽን” (Mindset all grand ideas convention) (MAGIC) የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ ኮንቬንሽኑ፤ “አዲስ አገር - አዲስ እይታ”፣ “አዲስ አገር -…