ጥበብ
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቢኤስ) ቴሌቪዥን “የጆርዳና ኩሽና ሾው” አዘጋጅ ጆርዳና ከብዶም የተፃፈው “የጆርዳና የምግብ አዘገጃጀት” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀርቦ እየተነበበ ይገኛል፡፡ መፅሐፉ ከመቶ በላይ የውጭ ምግቦች አዘገጃጀትን የያዘ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን ከተለመደው የአመጋገብ ስርዓታቸው ወጣ ብለው እንደ ፓስታ፣ ፒዛ ያሉ…
Read 8042 times
Published in
ጥበብ
አዕምሮዬን ባዶ ለማድረግ ካልፃፍኩኝ አብዳለሁ፡፡ ሎርድ ባይረንመፅሃፍ በውስጣችን እንደ አለት ረግቶ ለተጋገረው ባህር እንደመጥረቢያ ማገልገል አለበት፡፡ ፍራንዝ ካፍካከምፅፈው ውስጥ ግማሹ ትርኪምርኪ ነው፡፡ ካልፃፍኩት ግን ጭንቅላቴ ውስጥ ይበሰብሳል፡፡ ጃሮድ ኪንትዝብዙ ሰዎች ስለ መፃፍ ያወራሉ፡፡ ምስጢሩ ግን ማውራት ሳይሆን መፃፍ ነውጃኪ ኮሊንስበህይወት…
Read 1218 times
Published in
ጥበብ
ሚስት በባሏ ላይ ከመንግስት የበለጠ ሥልጣን አላት፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ሰው ሚስትህን ሲሰርቅብህ እንዲወስዳት ከመፍቀድ የበለጠ በቀል የለም፡፡ ሳቻ ጉይትሪሚስትህን ፈፅሞ አትምታት - በአበባም ቢሆን፡፡ የሂንዱ አባባልሚስቴ አለቀሰች፡፡ ዳኛው በእኔ “ቼክ” እንባዋን አበሱላት፡፡ ቶሚ ማንቪሌወንደላጤዎች ከባለትዳር ወንዶች የበለጠ ስለ ሴቶች…
Read 1663 times
Published in
ጥበብ
“ትክ ብዬ ሳያት የምታስቀኝ ሚስት አገባሁ” ያለ አንድ የአገሬ ሰው አለ፡፡ ይሄ ግለሰባዊ መትከንከን ምሳሌያዊ አነጋገር የሆነው ለብዙ ሰዎች በቀጥታ አለያም በተዘዋዋሪ ተተርጓሚነት ስላለው ነው፡፡ ይሄኔ ምሳሌያዊ አነጋገሩ በተወለደበት ዘመን “…አለ፣ አያ እከሌ” እየተባለ ይነገር የነበረ ይሆናል። ከጊዜ ብዛት፣ ከበባታ…
Read 3184 times
Published in
ጥበብ
በብሩሼ እሰብካለሁ፡፡ ሔነሪ ኦሳዋ ታነርስዕል ሃሳቦቼን የማያይዝበት ምስማር ነው፡፡ ጆርጅስ ብራኪውእኔ ነገሮችን አልስልም፤ የምስለው በነገሮች መካከል ያለውን ልዩነት ብቻ ነው፡፡ ሔነሪ ማቲሴ ስዕሎች በጣም መማረክ የለባቸውም፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰንስዕል ማለቂያ የሌለው የሚመስል ጀብዱ ነው፡፡ ጃሶን ስዕሎች ብዙ ጊዜ ግድግዳን ከማሳመር…
Read 1324 times
Published in
ጥበብ
“የብሔራዊ ትያትሩ አንበሳ ፊቱን ለምን አዞረ?”እናት፤ ቀኑን ሙሉ ተጎልቶ ፊልም በማየት ከቤት አልወጣ ያለ ልጃቸውን እርሱ ባለበት በቤት ስልክ ለሚያዋሯቸው ወዳጃቸው ሲገልፁ ምን ቢሉ ጥሩ ነው… ‹‹የእሱን ነገር አታንሺብኝ፤በቃ ‹ዞዝ› ሆኖብኛል!››ዞዝየማትንቀሳቀሰው የማትሄደው፣ትናንትም ዛሬም እዛው፣ ልበ ደንዳናው ግኡዝ፣ አንድ ወጡ ዞዝ፣ሰሜን…
Read 1543 times
Published in
ጥበብ