ጥበብ
ከሁሉም ጣፋጩ ድምፅ ያፈቀርናት ሴት ድምፅ ነው፡፡ ዣን ዲላ ብሩዬር የመጀመሪያ ዕይታዬ የሚያርፈው በልብሽ ላይ ነው፡፡ ጆሃን ኤፍ ሲ ሺለር አበባ ያለ ፀሐይ ብርሃን እንደማያብበው ሁሉ፣ ሰውም ያለ ፍቅር መኖር አይችልም፡፡ ማክስ ሙለር ለዓለም አንድ ሰው ነሽ፤ ለእኔ ግን ዓለሜ…
Read 4912 times
Published in
ጥበብ
በአገራችን ባህል እኛ የምናውቀው፡- በሌሊት ነበረ ሰው ለቅሶ ‘ሚያረዳው, ተረጂው ሳይሰማ፣ በምስጢር ተይዞ ጎረቤት መክሮበት ለዚሁ እሚመጥን አንጋፋ ተመርጦ ዕድር ያመነበት፤ በሥርዓት ነበር፣ ሰው መርዶ እሚረዳው ሃዘንተኛም ሰምቶ በወጉ ነበረ እርሙን የሚያወጣው፡፡ ዛሬ ወግ ተሸሮ፣ ባህል ተሸርሽሮ ሉላዊነት (ግሎባላይዜሽን) ገኖ…
Read 2261 times
Published in
ጥበብ
በአስራ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሩሲያ ማኅበረሰብ በመላ አገሪቱ ለውጥ ለማምጣትና አርሶ አደሮችን ከገባርነት ሥርዓት ለማላቀቅ በተነሳሳበት ወቅት ስለማህበራዊ ለውጥ የሚያስረዳ አብዮታዊ ንድፈ ሐሳብ ያፈለቀው ተራማጁ ደራሲ አሌክሳንደር ኒኮላር ቪች ራዲሼቭ ነው፡፡ የራዲሼቭ ሕይወት ከሩሲያ ጭሰኛ ጋር የተያያዘም ነው፡፡ ለዚህም…
Read 1545 times
Published in
ጥበብ
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር፡፡ የኢትዮጵያውያን አባባል ብዙ እጆች ሥራን ያቀላሉ፡፡ የታንዛንያውያን አባባል ሁለት ጉንዳኖች አንድ አንበጣን ለመጐተት አያንሱምየታንዛንያውያን አባባል አንድ አምባር ለብቻው አይንሿሿም፡፡ የኮንጐአውያን አባባል አንድ እንጨት ይጨሳል እንጂ አይነድም፡፡ የአፍሪካውያን አባባል በፍጥነት ለመጓዝ ከፈለግህ ብቻህን ሂድ፤ ሩቅ ለመጓዝ ከፈለግህ…
Read 6733 times
Published in
ጥበብ
ይሄን ጉዳይ ይዘን ወደኛ አገር ስንመጣ፣ ምን እንገነዘባለን? እውነት ልቦለድ እያጣጣረ ነው? ወግ እያንሰራራ ነው? ግለ ታሪክስ? ልቦለድ ለሞት ይሁን ለእንቅልፍ፤ ባለየለት ሁኔታ እያንጐላጀ ነው፡፡ ንቃት አይሰማውም፡፡ አዳም ረታ በ “መረቅ” የቀሰቀሰው መስሎን ነበር፡፡ መልሶ ተኛ፡፡ ይስማዕከ ወርቁ በ ልቦለዱ…
Read 1720 times
Published in
ጥበብ
ብብታችን በአንድ ስኩዌር ኢንች ክፍሉ ብቻ እስከ 516ሺ የሚጠጉ ባክቴሪያዎች አሉበት፡፡ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ በአማካይ 18 ኪሎ ግራም የሚሆን የቆዳ ግፋፊ ያስወግዳል። በየቀኑ 100 ቢሊዮን ቀይ የደም ሴሎች በሰውነታችን ውስጥ ይፈጠራሉ፡፡ የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ በየቀኑ 10 ሚሊዮን አዳዲስ…
Read 2975 times
Published in
ጥበብ