ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በቀድሞ አጠራር በሲዳሞ ክ/ሀገር በቡሌ ወረዳ የተወለዱት ደራሲና ጋዜጠኛ ሽፈራው መንገሻ ባደረባቸው ህመም በአገር ውስጥና በውጭ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ባለፈው ሰኔ 12 በ75 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን በነጋታው የቀብር ሥነስርዓታቸው በቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ ለረዥም ዓመታት በተለያዩ የመንግስት…
Saturday, 27 June 2015 09:30

እድሳት እና ውሃ ልኮች

Written by
Rate this item
(0 votes)
“Poor people were bad to each other, too – really bad to each other. My mother always says, if you are ugly the worst place to be ugly is around poor people. And what she means is that the people…
Rate this item
(1 Vote)
ደጃዝማች ግርማቸው ተክለሀዋርያት (ከደጃዝማችነቱም በላይ ደራሲ ናቸው) የግብርና ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት ነው፡፡ ደጋግመው የሚያዩት አንድ ሰራተኛ አለ፡፡ ቢሮዋቸው ሆነው በመስኮት ያዩታል፣ ከሥራ ሲወጡ ያዩታል፣ ወደ ሥራ ሲገቡ ያዩታል፡፡ ሰው ሁሉ ቢሮው በተከተተበት ሰዓት ሰማይ - ጠቀስ ቁመቱን ይዞ ግቢው ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 ዲፊድ ፕሮጀክቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆኑ በመረጋገጡድጋፍ ይገባዋል ብሏል የእንግሊዝ አለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲፊድ)በኢትዮጵያ የልጃገረዶችን አቅም ለመገንባት ታስቦተግባራዊ በመደረግ ላይ ለሚገኘው “የኛ” ፕሮጀክትሁለተኛ ምዕራፍ ማስፈጸሚያ ሊሰጠው ያሰበውተጨማሪ የ16 ሚሊዮን ፓውንድ የገንዘብ ድጋፍተቃውሞ እንደገጠመው ዴይሊ ሜይል ዘገበ፡፡ገንዘቡን የሚረዳው ዲፊድ በበኩሉ፤ በፕሮጀክቱ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ “ያልታየው ተውኔት” የተሰኘ የግጥም ሲዲውን በሒልተን ሆቴል ያስመረቀው ገጣሚ ደምሰው መርሻ፤ የግጥም ባለውለታ ያላቸውን ሁለት ተቋማትና አራት ግለሰቦች የክብር ዋንጫ በመሸለም ምስጋናውን አቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነጽሁፍ መምህሩ ዶ/ር ፈቃደ አዘዘና ገጣሚና ጸሃፌ-ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ምስጋናው ከቀረበላቸው መካከል…
Rate this item
(2 votes)
 “ታሪኩ የጥላሁን ብቻ አይደለም፤ የአገርና የህዝብ ታሪክ ነው”የመጽሐፉ ደራሲ ከምሁራኑ ከፍተኛ አድናቆት ተችሯቸዋል “ጥላሁን ገሠሠ፤ የሕይወቱ ታሪክና ምሥጢር” በሚል ርዕስ በዘካሪያ መሐመድ ተጽፎ ለአንባቢያን የቀረበው መጽሐፍ ባለፈው ቅዳሜ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ የተመረቀ ሲሆን የተለያዩ ምሁራን መጽሐፉን ከሙዚቃ፣ ከታሪክ፣…