ጥበብ

Saturday, 04 July 2015 10:51

እንደ እያሪኮ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ድንገት ድምፁን በሙሉ ማን አጠፋው? ዛሬ ምን ተገኘና ከተማው አንድ ላይ እረጭ አለ? ትላንት ልጽፍ ነው ብዬ ስቀመጥ…አለሙ አንድ ላይ ተነስቶ ሲጮህብኝ አልነበር? እነዛ ዘመናቸው ሳይደርስ በእኔ ትውልድ ላይ ተለጥፈው የተወለዱ ህፃናት እሪ እያሉ ቤቴን ሲዞሩት… ጐረቤቴ ያለው ሰው በፆም…
Saturday, 04 July 2015 10:34

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ፋሽን)- ጎበዝ የሆነች ሞዴል ፋሽንን በ10 ዓመትልትቀድመው ትችላለች፡፡ይቭስ ሴይንት ሎውሬንት- እኔ ፋሽን አልሰራም፡፡ ራሴ ፋሽን ነኝ፡፡ኮኮ ቻኔል- ልብሶችን ዲዛይን አላደርግም፡፡ እኔ ዲዛይንየማደርገው ህልሞችን ነው፡፡ራልፍ ሎረን- ፋሽን ያልፋል፤ ስታይል (ሞድ) ዘለዓለማዊነው፡፡ይቭስ ሴይንት ሎውሬንት- ሴቶች የሚፈልጉትን አውቃለሁ፡፡ የእነሱፍላጎት መዋብ ነው፡፡ቫሌንቲኖ ጋራቫኒ-…
Saturday, 27 June 2015 09:41

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ቤተሰባችን በጣም ድሃ ስለነበር እኔንየወለደችኝ ጐረቤታችን ናት፡፡ሊ ትሬቪኖ• የአይጦች ውድድር ችግሩ…ብታሸንፍ እንኳያው አይጥ ነህ፡፡ሊሊቶምሊን• በውሃ ላይ ብራመድ ኖሮ፣ ሰዎች መዋኘትአይችልም ይሉኝ ነበር፡፡ጆን ተርነር• ስለእኔ የማነበውን አምኜ ብቀበል ኖሮ እኔምደፋርነቴን እጠላው ነበር፡፡ዛሳ ዛሳ ጋቦር• እውነቱ ምንድነው…በ30 ዓመታት ውስጥ30 ፊልሞችን ሰርቻለሁ፡፡…
Saturday, 27 June 2015 09:40

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
• ባል የቤተሰቡ ራስ ሲሆን ሚስት ደግሞራስን የሚያሽከረክረው አንገት ናት፡፡ያልታወቀ ፀሐፊ• ራስሽን ከመሆን የሚያደናቅፍ ግንኙነትንአሜን ብለሽ አትቀበይ፡፡ኦፕራ ዊንፍሬይ• ወንዶች ሴቶችን የሚያገቡት ጨርሶአይለወጡም በሚል ተስፋ ነው፡፡ ሴቶችወንዶችን የሚያገቡት ይለወጣሉ በሚልተስፋ ነው፡፡ ሁለቱም ግን ማዘናቸውአይቀርም፡፡አልበርት አነስታይን• በካሜራ ፊት ለበርካታ ጊዜያት ባልና ሚስትሆናችሁ…
Rate this item
(3 votes)
ወጣት ገጣምያን ሰቆቃ ላይ ማተኮራቸው አሳስቦታል ከአንድ ሳምንት በፊት ረቡዕ ምሽት ነበር ገጣሚ ደምሰው መርሻ “ያልታየው ተውኔት” የተሰኘውን በሙዚቃ የተቀናበረ የግጥም ሲዲ በሒልተን ሆቴል ያስመረቀው፡፡ በግጥም ሲዲዎች ምረቃ ላይ ባልተለመደ መልኩ ሥራዎቹን በአንጋፋው የሥነ ፅሁፍ ሐያሲ በአብደላ እዝራም አስተንትኗል። ሃያሲው…
Rate this item
(0 votes)
--ያ ግሪካዊ መንፈስ፤ ከዚያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ሞቶ እንደ ተቀበረ ቀርቷል፡፡ ‹‹በነገርህ ሁሉ ምጥን ሁን›› የሚል ወርቃማ ህጓን የተወችው ግሪክ፤ ብድር አብዝታ ወስዳ በማጣጣር ላይ ትገኛለች፡፡ ከእነ አቴና ወይም ስፓርታ ጋር ስትነፃፀር ትልቅ ግዛት ያላት ቢሆንም፤ ትንሽ ሐገር ነች፡፡--- ‹‹ዘመናዊው…