ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
አበራ ለማ ሳይዘረጋጋ ሳይኮማተር የኅላዌን ፈተና መቀንበቡ አንጋፋ ደራሲና ገጣሚ አበራ ለማ በተለይ በአጭር ልቦለድና በግጥም የፈጠራ ዉጤት ይታወቃል። አልፎ አልፎ ለትርጉምና ለሂሳዊ ንባብ ብዕሩን ደቅኗል። አብይ ታሪካዊ ልቦለድ “ጠልፎ ማለፍ” አስነብቦናል። በድምፅና በምስል የተዋበ የግጥም ስብስብ አጣጥመንለታል። የኢ-ልቦለድ መጻሕፍትም…
Saturday, 08 August 2015 09:20

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለጨለምተኝነት)- ወጣት ጨለምተኛን እንደማየት አሳዛኝነገር የለም፡፡ማርክ ትዌይን- ለጨለምተኛ ሃውልት ቆሞለት አይቼአላውቅም፡፡ፖል ሃርቬይ- ጨለምተኛ ማለት እውነትን ያለጊዜውየሚናገር ሰው ነው፡፡ሲራኖ ዲ በርግራክ- ሙሉ በሙሉ ጨለምተኛ ነኝ ብዬአላስብም፡፡ ስለዚህ በሁሉም ፊልሞቼውስጥ ተስፋን የምታዩ ይመስለኛል፡፡ስፓይክ ሊ- እኔ ራሴን እንደ ተስፈኛም ሆነእንደጨለምተኛ አልቆጥርም፡፡ኒክ ቦስትሮም- ጨርሶ…
Saturday, 08 August 2015 09:22

“የካፊያ ምች”

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከተፈሪ ዓለሙ ልብ፥ አልከስም ያለ ንዝረት“ግጥም እወዳለሁ። ገጣሚና ባለቅኔ አደንቃለሁ።መልካም ግጥም ሳነብ ወይ ሳደምጥ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች። ” -ተፈሪ ዓለሙ*የካፊያ ምች**ሳልላክ ተልካ እንሂድ አለቺኝካላጣችዉ ሰዓት ከቤት አስወጣቺኝጥርቅም ዕቅፍ አርጋ በካፊያ ሳመቺኝየዕድሜ ልክ ልክፍቴን ያኔ አስለከፈቺኝ። መብረቅ እየጮኸ ዝናብ እያካፋየኔ ልብ…
Rate this item
(1 Vote)
የውሃ ሀብታችንን እንጠብቃለን - አርቲስት ችሮታው ከልካይ የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ባለሥልጣን ከግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር በመተባበር በተፋሰሱ የሚገኙትን ሐይቆች ከጉዳት ለመከላከል “ሐይቆቻችንን መጠበቅ የቀን ተቀን ሕይወታችን ሲሆን ይገባል” በሚል መርህ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ግንዛቤ ለማስጨበጥ የንቅናቄ ፕሮግራም…
Rate this item
(2 votes)
 የሰላም ጓዶች አስደማሚ ጋብቻ ፕሬዜዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ሐምሌ የማርያም ዕለት ከሰአት በኋላ በአፍሪካ ህብረት ኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፤ በመላው አፍሪካ ከተሰማሩት የአሜሪካ የሰላም ጓዶች ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት ናቸው ማለታቸው እውነታቸውን ነው፡፡ ከእነኝህ ወጣት…
Saturday, 01 August 2015 14:44

የንባብ - አደባባይ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ቴክኖሎጂ ሲቀብጥ ትውልድም መልኩን ለቅቆ፣ ጨርቁን ጥሎ እንዳያብድ፣ በትይዩ ቦይ እንዳንለቀው፣ የሚተልምልን መሪ፤ መረን እንዳይወጣ የሚገታ የፍቅር ልጓም ያስፈልግ ይመስለኛል፡፡ ዕውቀትን በቅጡና በወጉ ለመጠቀም፣ በሥርዐት ለህይወት ጉልበት መስጫ ለማድረግ መማር አንዱ መንገድ ቢሆንም ቅርፅ ለመስጠት፣ ውበት ለማምጣት ደግሞ ንባብ ሻካራችንን…