ጥበብ
ተፈጥሮ ንፁህ የበረዶ ሸማ ያለበሰችውን ከተማ፣ የለሊቱ ጥቁር ክንፎች አቅፈውታል፡፡ የሰሞኑ ንፋስ የአትክልት ስፍራዎች ለመደምሰስ ሲነሳ፣ ሰዎች ጎዳናውን ትተው፣ ሙቀትን ፍለጋ ወደየቤቶቻቸው ገቡ፡፡ ከከተማዋ ዳር ባለ ሰፈር በረዶ እጅጉን የተጫናትና ለመውደቅ የዳዳት ጎጆ ቆማለች፡፡ ከጭለማው ትንሽ እረፍት ባገኘች በዚያች ደሳሳ…
Read 1318 times
Published in
ጥበብ
ለሎሬት ጸጋዬ የልደት ቀን መርበትበት ነቢይ መኮንን ለሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ህልፈት የተቀኘው ለልደቱም ትዝ ይለኛል፤ “ሞተ ቢሉኝ እንኳን በአካል /በነብሱ ነብሴን የሚያከር/ አለው የውበት መዘውር /መሸብህ ይበሉኝ አንተን?/ ፀሐይና ከዋክብቱን፥ ሰማይ ላይ የዘራኸውን?” የጸጋዬ አካል እድሜው ቢያበቃም ብዕሩ በየወቅቱ የሌላን…
Read 4233 times
Published in
ጥበብ
የክርስቶስን ትምህርት በአንድ አረፍተ ነገር ግልፅ ስለተባለው ቄስ እያወራሁለት ነበር፤ ኤስን፡፡ “አንድ የካቶሊክ ቄስ በአንድ እግሩ ቆሞ በአንድ አረፍተ ነገር የክርስቶስን አስተምሮት እንዴት እንደገለፀው ታውቃለህ ኤስ?”“እንዲደረግብህ የማትፈልገውን በሌሎች አታድርግ የሚለው ነው አይደል” አለኝ እርግጠኛ ሆኖ፡፡ ተሳስተሃል ለማለት ከት ብዬ ሳቅሁበት፡፡…
Read 2446 times
Published in
ጥበብ
የጥበብ መጀመሪያ ነገሮችን በትክክለኛ ስማቸው መጥራት ነው፡፡ የቻይናውያን አባባል ሃቀኛ ዜጋ በራሱአገር ስደተኛ ነው፡፡ የአሜሪካውያን አባባልላንተ ሲል የዋሸ፣ ባንተ ላይም መዋሸቱ አይቀርም፡፡ የቦስንያ አባባልተረት ወደ እውነታ የሚያሻግር ድልድይ ነው። የአረቦች አባባልየእውነት ባሪያ የሆነ ሰው ነፃ ነው፡፡ የአረቦች አባባልሁልጊዜ እውነትን በቀልድ…
Read 2429 times
Published in
ጥበብ
ከእኔ ገጥ ለገጥ የውበት አስማት ተሰይማለች። ጠይም ዓሳ መሳይ ናት፡፡ ገና ከዓይኔ እንደገባች ያፍዝ ያደንግዟ ተጋባብኝ፡፡ ቅረባት ቅረባት የሚል ሹክሹኩታ ከእምቦቃቅላው ደመነፍሴ እየደረሰኝ ነው፡፡ የደመነፍሴ ትዕዛዝ ተቀባይነት ያገኝ ዘንድ ጣዖቷን መለማመን ግድ ይለኛል፡፡ አለማመመኑን ላልተካነበት እንደ እኔ ላለ ብላቴና ደግሞ…
Read 2433 times
Published in
ጥበብ
[የመጽሐፍ ቅኝት በአብነት ስሜ ] መቅድም ወሪሳ በሚል ርእስ በሐምሌ ወር መጨረሻ ላይ 240 ገጾች ያሉት የአማርኛ ልቦለድ ታትሟል። የልቦለዱ ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ይባላል። ይህ ብእሮግ የዚህ መጽሐፍ ቅኝት ነው። ቅኝቱን የማደርገው ልቦለድን-እንደ-ህልም-መፍታት በሚል ጽንሰ-ሐሳባዊ ማእቀፍ ውስጥ ነው። አንድ ደራሲ…
Read 2236 times
Published in
ጥበብ