ጥበብ
(ስለ ሰብእና)• ጠንካራ ሰብእና አለኝ፤ እናም የማስበውንእናገራለሁ፡፡ፔኔሎፕ ክሩዝ• በኪነጥበብ ውስጥ በጣም የሚያማልለው ነገርየራሱ የከያኒው ሰብእና ነው፡፡ፖል ሴዛኔ• ሰብእናዬን በአለባበሴ እያሳየሁኝ ነው፡፡ዲውሎን ዋዴ• ሴትን በአስተዋይነቷና በሰብእናዋ አደንቃታለሁ።ውበት ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ሮቤርቶ ካቪሊ• ሃያሲ የኪነጥበብ ስራን የደራሲውን ሰብእናሳይጠቅስ መተቸት ሊማር ይገባል፡፡ኦስካር ዋደልድ• በሌሎች…
Read 1123 times
Published in
ጥበብ
ግጥምን ሁሉም ሰው አንብቦ ለየራሱ የሚሰጠው ትኩስ ስሜት አለ፤ ወይ ይጠላል፤ ወይ ይወድዳል - ይላሉ የስነ ግጥም ሂስ ምሁር የሆኑት ኤስ ኤች በርተን፡፡ ይህ ግን ገና ድስቱ ምድጃ ሲነካ ነው፡፡ ደጋግመው ሲያጣጥሙትና፣ የቅመማውን ስልትና ይዘት ሲያጤኑ የሰውም ልዩነት፣ የጥበብም ቃና…
Read 2850 times
Published in
ጥበብ
አይረሴ ራዕይእኛማ እንቆጥራለንዛሬም ሙሉ ሳቅክንያልተሸራረፈ ሙሉ ፈገግታህንእንዳቀፍን አለን በየምላዳችን የነገ ሰብልህንአሴ ኩራ ኩራ፣ ባለህበት ኩራብርሃኑ ያዘምራል፣ ያሳብህ ተራራዓመቱማ ያልፋል ወደፊት ገፍትሮንዘመኑ ቢሸብት፣አይረሴ ራዕይ፤ ነጭ ፀጉር የለውከቶ መች ይረሳልህልምህ የወይን ጠጅ ሲነጋ ይበስላል፡፡የነበረህና የነበረን ሀሳብ፣ እያደር ይጠራል፡፡ስምህ ማዘርዘሩ፣ መንፈስህ መብቀሉዕምነት ፍልስፍና…
Read 6583 times
Published in
ጥበብ
ድምፃዊት ሐሊማ አብዱራህማን የመጀመሪያ አልበሟን ለአድማጭ ካደረሰች ከ10 ዓመት በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት ”ሰማይ” በሚል መጠሪያ ሁለተኛ አልበሟን አውጥታለች፡፡ ለመሆኑ ይሄን ሁሉ ዓመት የት ጠፍታ ከረመች? አዲሱ አልበሟ ከቀድሞው በምን ይለያል?በእነዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ድምጻዊቷ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ከማህሌት ኪዳነወልድ ጋር…
Read 1812 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 19 December 2015 10:39
ኮራጅ ሰዓሊያንና ህይወት አልባ ስዕሎች
Written by ይትባረክ ዋለልኝ (Yetebarek@yahoo.com)
ለስምንተኛ ጊዜ የተዘጋጀው “አርት ኦፍ ኢትዮጵያ” የስዕል አውደ ርዕይ ከታህሳስ 1-4 ቀን 2008 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ላሊበላ አዳራሽ ውስጥ ለእይታ በቅቷል፡፡ በአውደ ርዕዩ ላይ 50 የስነጥበብ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን 500 የስዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስራዎችም ለተመልካች ቀርበዋል፡፡ “አርት ኦፍ ኢትዮጵያ”…
Read 1123 times
Published in
ጥበብ
ስለ ሽልማት)ሽልማት ለእኔ ምንም ማለት አይደለም፡፡የእኔ ሽልማት ሥራዬ ነው፡፡ካታሪን ሄፕበርን- የምፈልገው የኖቤል ሽልማት ነው፤ 400ሺዶላር የሚገመት ነው፡፡ክላዩስ ኪንስኪ- የኖቤል ሽልማት በሚከፍታቸው በሮችብዛት በእጅጉ ትገረማላችሁ፡፡ኢሊ ዊስል- ሽልማቶች ለማሸነፍ ብዬ አይደለምፊልሞችን የምሰራው፡፡ ፊልሞችን የምሰራውፊልሞችን ለመስራት ብዬ ነው፡፡ኖርማን ጄዊሰን- በእርግጥም በዓለም ላይ ታላቅ…
Read 1160 times
Published in
ጥበብ