ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የገና ዋዜማ ዕለት ነበር፡፡ ጊዜው ገና ከተሲዓቱ እልፍ ያለ ይኹን እንጂ አጭሩ የክረምቱ ቀን እያበቃ ነበርና የዚያች ትንሽዬ የራሽያ መንደር ሱቆችና ቤቶች መብራቶቻቸውን አበራርተዋል፡፡ በየግቢዎቻቸው የሚፈነጥዙት፣ የሚቦርቁትና የሚያውካኩት ልጆች ንግግርና ሳቅ ብቻ የተዘጋጉትን በሮች አልፈው ይሰማሉ፡፡ የመንደሪቱ ጫማ ሠሪ፣ ሽማግሌው…
Rate this item
(0 votes)
ሁለተኛ አልበምህን ለማውጣት ለምን ከ10 ዓመት በላይ ፈጀብህ ?ከ10 ዓመት በፊት “ስጦታዬ ነሽ” በሚል የመጀመርያ አልበሜን ለአድማጭ አቅርቤአለሁ። “ስጦታዬ ነሽ” ሲወጣ ልጅም ነበርኩ፤ስለ ፕሮሞሽንም ብዙ አላውቅም፡፡ እንደዚያም ሆኖ በወቅቱ ጥሩ ምላሽ አግኝቼበታለሁ፡፡ በተለይ “ስጦታዬ ነሽ” እና “ሳቅሽ ነው ያንቺ ደስታ”…
Monday, 11 January 2016 11:25

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለትውልድ)- እየተናገርኩ ያለሁት ለሁላችንም ነው፡፡ እኔየትውልዱ ቃል አቀባይ ነኝ፡፡ቦብ ዳይላን- እያንዳንዱ ትውልድ አዳዲስ አርአያዎች፣አዳዲስ ሰዎች፣ አዳዲስ ስሞች ይፈልጋል።ራሱን ከቀድሞው ትውልድ ለማፋታትምይሻል፡፡ጂም ሞሪሶን- ህፃናት የትውልድን መስመር ከትውልድየሚያገናኙ ነቁጦች ናቸው፡፡ሎይስ ዊሴ- ለቀጣዩ ትውልድ ድልድይ ለመሆን እሻለሁ፡፡ማይክል ጆርዳን- የእኔ ትውልድ የመካከለኛ ዕድሜ ቀውስእያጋጠመው…
Rate this item
(4 votes)
“ተፈጥሮን ኮርጆ ስዕሉን የሚያቀርብ አርቲስትን ልንወነጅለው አንችልም” አፖሎ የሚባለው የግሪክ አማልክት ነበር የምዕራባዊያንን በገና መጀመሪያ የፈለሰፈው፡፡ ስለፈለሰፈው ይሁን መጫወቱ የተሳካለት ወይንም ቀድሞውንም መጫወቱን ችሎ ይፈልስፈው እርግጠኛ አይደለሁም (የፈለሰፉትን ርዕዮተ አለም መተግበር ያልቻሉ ስላሉ ጥያቄው አስፈላጊ ነው) ያም ሆነ ይህ በገናውን…
Saturday, 02 January 2016 12:04

ኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለትወና)ትወና ምትሃታዊ ነው፡፡ ገፅታህንና አመለካከትህን ይለውጠዋል፡፡ እናም ማንኛውንም ዓይነት ሰው ልትሆን ትችላለህ። አሊሺያ ዊትሞዴሊንግ በዝምታ የሚከወን ትወና ነው፡፡አሪዞና ሙሴ፡፡ትወና ለብቸኝነቴ ያገኘሁለት ግሩም መልስ ነው፡፡ ክሌይር ዴንስ ትወና ደስ የሚል ስቃይ ነው፡፡ ዣን ፖል ሳርተርሙዚቃ ህይወቴ ነው - ትወና የትርፍ ጊዜ…
Saturday, 02 January 2016 12:01

ወህኒ ቤቱ (ምናባዊ ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
እፍኝ በማትሞላው ወህኒ ቤት ውስጥ ጥንድ ትውልድ ተንጋሎ ያንኮራፋል፡፡ ከጥንዱ ትውልድ ጋር የተዳበለ አስፈሪ ጽልመት አለ፡፡ እኔም በራሴ የትውልድ ምድብ ተንጋልያለሁ፡፡ ድንገት የመጽሐፍ ገጽ ሲገለጥ የሰማው ስለመሰለኝ ራሴ ላይ የተነጠፈውን እግር ገሸሽ አድርጌ ቀና አልኩኝ። በሻማ ብርሃን እየተመራ መጽሐፍ የሚገልጥ…