ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 “--አጎዛውን ግድግዳ ላይ ሰቅለው፣ ለጌጥና ለዓይን ማረፊያ ያደርጉታል፡፡ ከዚያ ያወርዱና አንጥፈው ይተኙበታል፡፡ ሲተኙ ደግሞ ያሸትቱታል፡፡ እነዚህ የውበት ልምምዶች ሁለት አይነት ነገር አላቸው፤ ተግባራዊም ውበታዊም፡፡--” ተወልዶ ያደገው በጎጃም ገጠር ቢሆንም ያደገውና የተማረው በባህርዳር ከተማ ነው - ሰዓሊ እያዩ ገነት፡፡ የመጀመሪያ ድግሪውን…
Tuesday, 20 March 2018 11:37

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“የራስህን ዕውነት ምረጥ” አንድ የፈረጠመ ጉልበተኛና አንድ ተራ ሰው አርበ ሰፊ በሆነ ወንዝ ላይ በተዘረጋ ቀጭን የገመድ ድልድይ ላይ ተገናኙ፡፡ ድልድይዋ ሁለት ሰዎችን በአንድ ጊዜ ለማስተላለፍ አትበቃም። … ጉልበተኛው ከተነሳበት ቦታ ብዙ ባይርቅም፣ ሰውየው ግን ረዥሙን መንገድ ጨርሶ ሊሻገር የቀረበ…
Rate this item
(2 votes)
· የደም ዓይነቱ A እና O የሆነ ኩላሊት ለጋሽ ይፈልጋል · ለአርቲስቱ ገቢ ለማሰባሰብ የባንክ አካውንት ተከፍቷል · ከቤተሰቡ ኩላሊት ለመለገስ የተደገረው ሙከራ አልተሳካም ናፍቆት ዮሴፍ ከ40 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ኪነ- ጥበብ የማይተካ ሚና ሲጫወት የቆየው የመድረክ ፈርጥ አርቲስት ፍቃዱ…
Tuesday, 13 March 2018 13:47

አብዮታዊ ዘብ - (ወግ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘበኑ እንዴት ይጋልባል ጎበዝ፤ፍሬ ያለው ነገር ሳልከውን መገባደጃዬ ላይ ተቃረብኩ እኮ፡፡ ያ የእነ በለው፣ የእነ ውቃው ዘበን እንደ ዋዛ ታሪክ ሆኖ ቀረ። በዚህ ቅጽበት፣ ለመፈክር እንደ ባንዲራ የምስቀለው ክንድ የለኝም፡፡ ክንዴ ታጥፏል፡፡ እረ ጎበዝ፣ ለካስ የዘበን ጀግና እንጂ የሰው ጀግና…
Rate this item
(1 Vote)
ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ሦስት መጽሐፍትን ከ2007 ዓ.ም እስከ 2010 ዓ.ም አበርክቶልናል፡፡ ያውም በጭብጥና በመቼት አደራደራቸው እንዲሁም በገጸ ባሕርይ አወቃቀራቸው ዋና ትኩረታዊ ነጥባቸውን ሳይለቅቁ፡፡አንድ የድርሰት ሰው እንደ “ፈጣሪ” ሊታይ ይችላል፡፡ አልቦ-ሥጋ ፍጥረቶችን ያበጃል፡፡ ከሸክላ ባይሆንም ከምናባዊ እስትንፋስ ብቻ፡፡ ተደራሲያኑ በምናባቸው ያይዋቸዋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• የምተዳደረው በሙዚቃ ሳይሆን በሂሳብ ባለሙያነቴ ነው • እዚህ አገር የሙዚቃ ህይወት በጣም ፈታኝ ነው ከ10 ዓመት በፊት አልበም ለማሳተም ከኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ጋር ተዋውሎ የነበረ ቢሆንም ሳይሳካለት ቀርቷል፡፡ ከዚያ ወዲህ ግን አምስት ነጠላ ዜማዎችን በመልቀቅ ዕውቅንና ተወዳጅነትን አግኝቷል፡፡ በመጨረሻ…