ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
“ላምባ” በ9፣ “አለሜ” በ8፣ “ከዕለታት” በ7 ዘርፎች ታጭተዋል ከ93 አገርኛ ፊልሞች መካከል 26 ያህሉ ለመጨረሻ ዙር ባለፉበት የ3ኛው ጉማ ፊልም ሽልማት ከሰሞኑ እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ሽልማቱ 17 የውድድር ዘርፎች ያሉት ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ምርጥ አምስቱ ታውቀዋል። በዚህ ዓመት በተለያዩ ውድድሮች…
Rate this item
(0 votes)
- በ48 ሰዓታት ለ50 ሚሊዮን፣ በ87 ቀናት ለ1 ቢሊዮን ጊዜያት ታይቷል እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴል ባለፈው ጥቅምት ወር መጨረሻ የለቀቀችው “ሄሎ” የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ በዩ ቲዩብ ድረገጽ በአጭር ጊዜ ውስጥ በበርካታ ሰዎች በመታየት ረገድ “ጋንጋም ስታይል” በሚለው የደቡብ ኮርያዊው የፖፕ ሙዚቃ…
Saturday, 30 January 2016 11:59

የጸሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ክዋክብት)- ምሽት ደስ ይለኛል፤ ጨለማ ከሌለ ክዋክብትንፈፅሞ ማየት አንችልም፡፡ስቲፌኒ ሜዬር- ድቅድቅ ያለ ጨለማ ሲሆን ክዋክብትን ማየትትችላላችሁ፡፡ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን- ክዋክብትን በተመለከተ የምናየው ሁሉ የድሮፎቶግራፋቸውን ነው፡፡አላን ሙር- እጣፈንታችን ያለው በክዋክብቱ ውስጥአይደለም፤ በራሳችን ውስጥ እንጂ፡፡ሊሳ ማንትቼቭ- እያንዳንዱ ኮከብ በውስጥህ ያለውን እውነትየሚያንፀባርቅ መስተዋት…
Rate this item
(6 votes)
ከተመኙ አይቀር ወንዝነት መመኘት፣አገርን ሳይለቁ ሰው አገር መገኘት፤ይሄ ግጥም የበዕውቀቱ ሥዩም ነው፡፡ ቀደም ሲል የግጥሙ እሳቦት እተሸኮረመመ፣ በመሸሽ፣ ያደክመኝ ነበር፡፡ ልከኛ ፍቺው የተገለጠልን ደራሲ አስማማው ኃይሉን (አያ ሻረውን) ከተዋወቅሁ በኋላ ነው፡፡ ደራሲ አስማማው አገርን ሳይለቁ እሰው ሀገር የመገኘት ዋነኛ ምሳሌ…
Saturday, 23 January 2016 13:46

ካምቦሎጆ ወግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሰንበት ጀምበር ብቅ ባለች ቁጥር ደርሶ የሚያበረኝ አባዜ አለ፡፡የካምቦሎጆ ካራማ እያዳፋ ከእቅፉ ሲከተኝ አፍታም አይፈጅበትም፡፡ሰርክ እንደእኔ ቀልቡ እየተሰለበ ከእልፍኙ የሚዶለው ምርኮ ወፈሰማይ ነው፡፡የልክፍቱ ቁራኛ ለመሆን እግር የሚያቀጥን ምልልስ ማድረግ መለኪያ አይደለም፡፡ለአንዲት ነጠላ ቀን ፊትን ማስመታት በቂ ነው፡፡ሲለጥቅ እንደ መርግ ተጭና…
Rate this item
(15 votes)
ከዚህ በፊት ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አንድ ገጸ ባህርይ በመውሰድ፣ “ኢየሱስ የሰው ልጅ ስህተቶችን ሁሉ ተሳስቷል-በተቃራኒ ጾታ ፍቅር እስከመውደቅ በመድረስ” በሚል መነሻ የተጻፈው “የዳ ቪንቺ ኮድ” የተሰኘ መጽሐፍ የዓለምን ክርስቲያኖች አስቆጥቶ ነበር፡፡ የዓለም ታላላቅ ቤተክርስቲያኖች እንደ ሮማ ካቶሊክ ያሉቱ በውግዘቱ ላይ…