ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 “--ሰምነር ካበረከተልን አራት ሥራዎች ውስጥ ዘርዓያዕቆብና ወልደ ህይወት ላይ የሚያተኩሩት ሥራዎቹ፣ ሁለት ነገሮችን ታሳቢ በማድረግ የተሰሩ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው፣ ከኢትዮጵያ የተገኘውን አፍሪካዊ ፍልስፍና ለዓለም ማስተዋወቅ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ የዘርዓያዕቆብን ኢትዮጵያዊነት ማስረገጥና ሐተታውም ከምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና ጋር ያለውን ዝምድና ማሳየት ነው፡፡--” በማጠቃለያ…
Rate this item
(5 votes)
 ለዳግም ትንሳኤ ኮንሰርቱ ልምምድ ጀምሯል • ፖለቲከኞች አንድ ሆነው አንድ እንዲያደርጉን እፈልጋለሁ • ወደ ቀልባችን ካልተመለስን፣ወደ ከፋ ችግር እንገባለን ከ11 ዓመት በኋላ በቅርቡ “ሲያምሽ ያመኛል” የተሰኘ አዲስ አልበሙን ለአድናቂዎቹ ያደረሰው ዝነኛው ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ በዳግም ትንሳኤ ዋዜማ ምሽት በጊዮን ሆቴል…
Saturday, 27 April 2019 10:11

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
“እግዜርን ምክንያትንና ዕውቀትን መለያየት አይቻልም” ብዙ የክርስቲያን ሊቃውንት “እግዜር መልክ የለውም፤ ቢኖረው እንኳ መልከ ብዙ ወይም ሁሉ ነገሩ መልክ ስለሆነ ከሰው በስተቀር አምሳያው አይለይም፤ ተፈጥሮ አንዷ ገፁ ናት፡፡” ይላሉ፡፡ ተፈጥሮ የምትመራውም ሆነ የምትተዳደረው በራሷ ህግና ስርዓት ነው፡፡ ህግና ስርዓቷም (Law…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል - ፲፱ ማጠቃለያ ካለፈው ዓመት (ሰኔ፣ 2010 ዓ.ም) ጀምሮ ላለፉት አስር ወራት ‹‹ብህትውናና ዘመናዊነት›› እንዲሁም ‹‹ያሬዳዊው ሥልጣኔ›› በሚሉ ትልልቅ ርዕሶች ሥር 26 መጣጥፎችን (7 በመጀመሪያው፣ 19 ደግሞ በሁለተኛው ርዕስ ሥር) ሳቀርብ ቆይቻለሁ:: በሁለቱም ርዕሶች ሥር ያቀረብኳቸው ፅሁፎች የሐሳብ ዝምድና…
Rate this item
(2 votes)
ልደት - አምስቱ ዘመናት‹‹በመጀመሪያ ሰው ትቢያ ነበረ፡፡›› ብሎ ይጀምራል፤ የአዝቴኮች የስነ ፍጥረት ድርሣን:: የሰው ልጅም ዛሬ ከደረስንበት አምስተኛው የፀሐይ ዘመን በፊት አራት ጊዜ ተፈጥሯል:: በውኃ፣ መሬት፣ ነፋስና እሳት ፈረቃ:: በመጀመሪያው የፀሐይ ዘመን ከአመድ የተፈጠሩትን ሰዎች ውኃ አንሳፍፎ ወስዶ አሣ አደረጋቸው፡፡…
Saturday, 20 April 2019 15:02

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 ሆስዕና-1 (ያህያ ስንከላ) ይሄ ቡላ አህያ . . . የተሰነከለው፣ የፊት የግራ እግሩ ከኃለኛው ጋራ በጠፍር የታሰረው፣ ነጂ ፣ጫኝ፣አለቃው፣ ለኛ ንደነገረን . . . ‹ ያህያ ያልሆነ › ሃሣብ ስላለው ነው ፡፡ . . . // . . . ነጂው…