ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 እነሆ ፤ ፈጣሪ ምድሪቱን ይገዛ ዘንድ የመረጠው ንጉሥ፤ ለሕዝቡ የሚበጀውን ከማድረግ የሚያውከው፡ ፀጋውን ቀምቶ መርገምትን የሚያስታቅፍ ምን ተግዳሮት ገጠመው ይሆን? ይኸ ፈታኝ ጥያቄ ነበረ፡፡ ንጉሡም መፍትኼውን ሲባጅ ሌት ተቀን በጸሎት ተጠምዶ ከረመ። በእርሱ የንግሥና ዘመን ምድሪቱን ክፉ አበሳ ተጋርጦባታልና፡፡ በመጽሐፍ…
Monday, 12 November 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ዓይን ያጠፋ ዓይኑ ይጥፋ፣ የገደለ ይሙት” በሚባልበት ዘመን፣ በአንድ አገር የሚኖር የንጉሥ አጫዋችና አዝማሪ ነበር፡፡ ይኸ ሰው አንድ ቀን በማን አለብኝነት ተነሳስቶ፣ የአንድ ምስኪን አንጥረኛን ዓይኖች አጠፋ፡፡ የአንጥረኛው ልጆችና አገሬው … “ፍትህ ለተበዳይ!” ብለው አደባባይ ወጡ፡፡ ንጉሡም የቧለሟሉን ክፋት ያውቅ…
Rate this item
(2 votes)
 አንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማሪያም ለኩላሊቱ ጉዳት መጋለጡ ከታወቀ በኋላ ህይወቱን ለማትረፍ አድናቂዎቹ፣ የሙያ አጋሮቹና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በገንዘብ፣ በፀሎትና ኩላሊት ለመስጠት በመዘጋጀት አለኝታቸውን አሳይተዋል፡፡ ህዝቡ ለእሱ ያለውን ፍቅርና አክብሮት በህይወት እያለ የማየት ዕድልም ገጥሞታል፡፡ ሆኖም “እኔን ለማሳከም ልመና አትውጡ፤ከእነ ክብሬ…
Rate this item
(2 votes)
ብርቅዬው የኢትዮጵያ ልጅ እጅግ የተከበረው የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ዛሬም በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ህያው ለመሆኑ አልጠራጠርም፡፡ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ ህይወቱን በሙሉ ወገኑን ሲያገለግል ኖሮ፣ ወደማይቀረው ቦታ ቢሄድም፣ በሙያው ካበረከተው ባሻገር ከህልፈቱ በኋላ ለወገኑ ጥሎ የሚሄደው ነገር ያስጨንቀውና ያስጠብበው…
Saturday, 03 November 2018 16:15

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ወጣትነት ፍላጎት ነው፡፡ ወጣትነት የለውጥ ጊዜ ነው፡፡ ሁሌም እንደቸኮልክ፣ ሁሌም እንደሮጥክ ነው፡፡ ወጣትነት ኑሮ ያላጠላበት ሳቅ ነው፡፡ ወጣትነት ስሜት ነው፡፡ ራስንም ሌላውንም የሚያቃጥል … የጋመ ፍም፡፡” አንድ አስተዋይ ወጣት ገጠመኙን አጫወተኝ፡፡ አንድ ቀን፣ ምሽት ላይ፣ አሳቻ ቦታ ያሸመቁ ወሮበሎች ንብረቱን…
Rate this item
(1 Vote)
አብዮት ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ሥራ ነው፡፡ ሰዎች ተስፋ ሲቆርጡ አብዮትን እንደ ፊኛ ያፈነዳሉ። አብዮተኞች ከሀዲዎች ናቸው፡፡ ፈጣሪን ክደው ከሰይጣን ይወግናሉ፤ ከሰይጣን የገቡትን የደም ውል አፍርሰው፣ ወደ ፈጣሪ ይጠጋሉ፤ ነፍጥ አንስተው ተበላሽቷል ያሉትን መንግስት አንቀው ሲያበቁ፣ ከመሬት ይፈጠፍጣሉ፤ የወረደን መንግስት ለመመለስ…
Page 13 of 182