ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ራስ ተፈሪ በነበራቸው የአውሮፓ ቀመስ ትምህርትና በተራማጅነታቸው፣ ልዑል አልጋ ወራሽ ተብለው ተሾሙ፡፡ ዘውዲቱ ደግሞ የኢትዮጵያዊያን ወግ አጥባቂ የመኳንንት ቡድን ምርጫ በመሆናቸው፣ ንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ተብለው በተሾሙ ስድሰተኛ ዓመታቸውን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ትያትር በቴራስ ሆቴል ታየ፡፡ ወዲያው ግን ስርዓቱን ጎንትሏል በመባሉ እንዳይታይ…
Sunday, 17 June 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 (የኢድ ስጦታ) “ሁሴን አውቶሞቢል መኪና፣ ለኢድ በዓል በስጦታ አገኘ፡፡” - ይለናል፤ ከዘመናዊ፣ እስላማዊ ታሪኮች አንዱ ---- “A brother like that” በሚል ርዕስ የተፃፈው፡፡ … የሁሴን ጓደኞችና የአካባቢው ልጆች መኪናዋን እያዩ ‹ጉድ› አሉ፡፡ ከነሱ መሃል አንደኛው አሊ፤ “በጣም የምታምር መኪና ናት”…
Rate this item
(0 votes)
“በስራ በዕውቀትግሎ ለመነሳት፣ቆስቋሽ ይፈልጋልየሰው ልጅ እንደ’ሳት!”(የክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል “አጭሬ”)መነሾ ለነገር… በደቡብ መለስ አመራር አካዳሚ ለክልሉ ዓቃብያነ ህግ ተዘጋጅቶ በነበረ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከሐይቋ ከተማ ሐዋሳ ተገኘሁ፡፡ የስልጠናው ማጠናቀቂያ ሰሞን ግቢው ውስጥ መጽሃፍ እያዞሩ የሚሸጡ ሰዎች ተከሰቱና “ለሙያ ባልደረባችን ድጋፍ…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል-2)ዓብደላ ጥበበኛ አንባቢ፡ ሓሳብ ኣፍላቂኣኹንም ‘ንግባእከ…’፡ ሳንሸሽ ዞር ካልንበት እንመለስ። የመተርጕሙ ኣእምሮ ላይ የሰፈረውን የኣቶ ጠያቂን ጕዳይ ኣንሥተን ነበር፤ የኣንድምታው ሊቅ ዘንድ ጥያቄም፡ መልስም ከራስ ነው ስንል ነው። ሊቁ ለራሱ ኣዳልቶ ምቹ ጥያቄ ኣይመርጥም፤ ያፍታታ፡ ያብራራዋል፡ ያፍረጠርጠዋል እንጂ ኣግበስብሶም ኣያልፍ።…
Sunday, 10 June 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“መታዘዝን የቻለ፣ ጥሩ አዛዥ ይሆናል” “መጣር እፈልጋለሁ፤ ማወቅን እሻለሁ” አለው። ጠቢቡም “የምትፈልገውን እንድታገኝ ለኔም ለሌሎችም የምታበረክተው አገልግሎት አለህ? ፈቃደኛ ነህን?” ሲል ብላቴናውን ጠየቀ፡፡ ብላቴናውም፤ “ደስ ይለኛል” በማለት ተስማማና ማገልገል ጀመረ፡፡… ሩቅ ቦታ ይላላካል፣ ምግብ ያበስላል፣ ታላላቆቹ ሲወያዩ እያዳመጠ፣ በሌላ ጊዜ…
Rate this item
(2 votes)
ሌት ክዋክብቱ እንደፀደይአጥለቅልቆን በቀይ አደይ፣ ሰማዩ ስጋጃ አጥልቆ ተሽለምልሞ አንፀባርቆፈክቶ፣ አሸብርቆ ደምቆበአዝመራ በአጥቢያ አፀድ ሰፍኖ በዓደይ አዝርዕት ተከሽኖበእንቁጣጣሽ ሰብል ታጥኖ ኢዮሃ አበባዬ ሆይ፣ ጨረቃዋ ከቆባዋ፣ ከሸልምልሚት እምቡጧጧ ብላ ከሰንኮፍዋ፣ ተንዠርግጎ የእንኮይ ቡጧ፣ ድንግል ጽጌረዳ ፈልቃፍልቅልት ድምብል ቦቃ … ተንሰራፍታ የአበባ…
Page 12 of 173