ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 ክፍል- ፯ ሥልጣኔው ላይ የተሰነዘሩ ትችቶች እስከ ዛሬ ድረስ ያሬዳዊው ሥልጣኔ የቆመባቸውን አምዶችና በባህላችን ውስጥ ያስቀመጣቸውን አሻራዎች ስንመለከት ቆይተናል፡፡ ከዚህ በኋላ ደግሞ ሥልጣኔው በሂደት ያጋጠሙትን የዘመናዊነት ተግዳሮቶችንና በኢትዮጵያ ምሁራን ዘንድ የተሰነዘረበትን ትችቶች በተከታታይ እንመለከታለን፡፡ በመጀመሪያ፣ ጥንታዊው የአክሱም ሥልጣኔና ያሬዳዊው ሥልጣኔ…
Monday, 28 January 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ ሚዲያዎችና አጋጣሚዎች የምንሰማቸው አንዳንድ ቀልዶች ህይወት አላቸው፡፡ መረራው ኑሮአችን ውስጥ እንደ ማር ጠብ እያሉ፣ የተኮማተረው ስሜታችንን እያፍታቱ በራሳችን ላይ እንድንስቅ ያደርጉናል፡፡ ልጆች እያለን “ማዕከላዊ” የሚባል ቦታ “ስንኖር”፤ አንድ ገዘፍ ያለ፣ ተጫዋችና ሳቂታ ጓደኛ ነበረን፡፡ የተፈቀደልን የነፋስ መቀበያ ደቂቃዎች ሲያልቁ፣…
Monday, 28 January 2019 00:00

ቀታሪ ግጥም

Written by
Rate this item
(4 votes)
“የአንድ ባለቅኔ ግለ ታሪክ ግጥሞቹ ናቸው፤ ሌላ ሌላውማ የግርጌ ማስታወሻ ነው” [በበዕውቀቱ ስዩም «ዘመን ሲታደስ»] ግጥም የጊዜን ቋንጃ መስበሪያ ደንዳና የጥበብ ውጤት ነው፡፡ ከእስትንፋሱ ጋር የተቆራኘ መላ ዓለሙ ነው፤ ለሰው፡፡ ዘመን አብቅሎ፤ ዘመን ያፈራል፡፡ እናም ጣዕሙ ለተፈጥሮ መሞሸሪያ ነው፡፡ የገመናዋ…
Rate this item
(1 Vote)
 እኔ ጦርነት ታክቶኛል፣ ደም ብዙ ነው ያጎደፈበጦር ብዕር ተፅፎ ነው፣ ዘመኔ የተለከፈ!ከገጣሚ ነቢይ መኮንን “ስውር ስፌት” የግጥም መድበል ላይ እነዚህን ስንኞች የመዘዝኩት ለዛሬ ገበታዬ ያስፈተፍቱኛል ብዬ ስላሰብኩ ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያም ታሪኳ በደም የተነከረ፣ ሕይወቷ በክፋት የተዘለዘለ ስለሆነ ያንን ማስታወሻ እየፈተሽኩ…
Rate this item
(0 votes)
“አብራክ” የተባለውን የደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ መጽሐፍ አነበብኩት። አገራችን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት ተጠፍሮ ከዘውጉ፣ ወይ ከብሄሩ፣ ወይ ከጎሳው አሻግሮ ማሰብና ማለም ባልቻለበት በዚህ ወቅት፣ ለንባብ መብቃቱ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።“አብራክ” አርካኒ ጫላ በተባለች ኦሮሞ ኢትዮጵያዊትና ዋልታ ሐጎስ በተባለ ትግሬ…
Rate this item
(5 votes)
 ክፍል ሁለትበቀዳሚው ክፍል በዘመናዊው ሥነ-ጥበብ ጐልተው በወጡ ንቅናቄዎች ሥነ-ጥበባዊ አስተምህሮና በኤግዚስቴንሻሊዝስም ፍልስፍና ውስጥ የሚገኙትን ተዛማጅ ፅንሰ-ሐሳቦች ለመዳሰስ ሞክሬ ነበር፡፡ ይህ ተከታይ ክፍልም በዚሁ ርእሰ ጉዳይ ላይ አትኩሮቱን ያደረገ ነው።4. ፉቢዝም (Fauvism)ፉቢዝም በሃያኛው ክፍለ ዘመን ፈረንሳይ ውስጥ የተነሳ፣ ከጥንታዊው የሥነ-ጥበብ የአሠራር…
Page 11 of 184