ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 ደራስያን ተፈጥሮ የሰጠቻቸውን ወንበር ካልናቁ፣ …መቅረዛቸው በንባብ ዘይት ጢም ካለች፣ ምናባቸው የሚለጠጥበትን አድማስ በገበያና ቁሳቁስ ካልደፈኑ… ነበልባላቸው ወደ ግግር ፍም፣ የነፍሳቸው ዳንስ በሰማይና በምድር ወሰን አልባ ኮከብ በመሆናቸው እርሻቸውም የቀለዘና ባለ ፍሬ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡የእንባና ሳቅ እንጎቻ፣ የብልጽግና ካባና የድህነት…
Rate this item
(4 votes)
 እስክሪብቶዬን ያነሳሁት በሁለት እጄ ነው፡፡ ላንስሎት በድንጋይ ውስጥ ተሽጦ የኖረውን ምትሃታዊ ሰይፍ በሁለት እጁ መዞ እንዳወጣው፡፡ እያካበድኩ ሳይሆን የእውነት ብዕር ማንሳት እየከበደኝ መጥቶ ነበር፡፡ ዲጂኖ እንደ ማንሳት ወይም ብቅል ለመውቀጥ ሙቀጫ እንደ ማንሳት ተራ ጉዳይ እየመሰለኝ አሰልችቶኝ ነበር፡፡ በብዕር አካፋ…
Saturday, 08 August 2020 15:16

ቀታሪ ግጥም

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሰው መሰል መንጋ ክምር ተበተነ፡፡ (ሒሳዊ አስተያየት፤ በቢኒያም ፍቃዱ “ነጋልሽ መሰለኝ እና ሌሎች ግጥሞች”) ግጥም የወቅቱን መንፈስ (ድባብ) መቋጠሪያና አፈፍ ማድረጊያ መዳፍ ናት -- ለሰው፡፡ የህመሙን ልክ መስፈሪያ ናት:: አረረም መረረም የባይተዋርነት ስሜት ያጠላባታል፤ የተዝረከረከውን የህልውና ጥገግ ማንፀሪያ፣ መፍተያ በመሆኑዋ…
Saturday, 08 August 2020 15:09

የአድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ታላቅ ዘፋኝ የሚባለው ዝምታችንን የሚያዜምልን ነው” ኪነ ጥበብ በንፁሐን ልቦና ውስጥ የምትወለድ፣ ሀገሯም ንፁህ ተፈጥሮ ከተቀዳጀችው ከእውነት ዘንድ ነው:: ኪነ ጥበብ ከተማዋ እውነት ነው ስንል በዝምታ፣ በፀጥታ፣ በእርጋታ ውስጥ ያለን ሃይል ያለፍርሃት መግለጽ ትችላለች እያልን ነው:: የፈጠራ ሰዎች ያዩትንና የተሰማቸውን…
Rate this item
(2 votes)
 በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እሷ ትፀናለች - ይላል ጠቢቡ ሰለሞን፡፡ ሰው ያሰበውን እግዜር ካላፀናው አይከናወንም - ለማለት:: እኔም የዛሬ ጽሑፌን መነሻ ያደረግሁት ወድጄ አይደለም፤ አስቤው የነበረው ነገር ከንቱ ሆኖ - ያላሰብኩት ነገር በመሆኑ ነው፡፡ በእኔ ሃሳብ…
Saturday, 01 August 2020 13:26

ጥንዶች ሆይ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
- በጥንካሬዎቻችሁ ላይ አተኩሩ - አንዳንድ ጉዳዮችን በጋራ ከውኑ - መሳሳቅና መጨዋወትን ተለማመዱ - ለአጋራችሁ ማራኪ ሁኑ - አንዳንዴ ብትነታረኩ ችግር የለውም - በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ተደናነቁ - ሁሌም ተደማመጡ - የአጋራችሁን ምርጫና ውሳኔ አክብሩ - “እወድሃለሁ”፣ “እወድሻለሁ” ተባባሉ
Page 2 of 206