ጥበብ

Saturday, 16 February 2019 14:34

መደመር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከአዘጋጁ፡- አዲስ አድማስ ጋዜጣ ባለፈው ነሐሴ ወር ባወጣው “የመደመር የግጥም ውድድር” በርካቶች የተሳተፉ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ የግጥም ባለሙያዎችና የሥነጽሁፍ ሃያሲያን ግጥሞቹን ገምግመው ከ1ኛ-3ኛ የወጡትን ይፋአድርገዋል፡፡ አሸናፊዎቹም ባለፈው ሰኞ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው “የመደመር” እና የፍቅር የኪነጥበብ ምሽት ላይ ግጥሞቻቸውን ለታዳሚያን እያነበቡ ሽልማቶቻቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
ግጥሞች በውበት ያሸበረቁ፣ በሙዚቃቸው ልብ የሚያስደንሱ፣ በሀሳባቸው የሃሳብ ልዕልና ላይ የሚሰቅሉ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴ ደግሞ የዚህ ተቃራኒ ሆነው፣ እንደ እሾህ ጉንጉን ማረፊያ ያሳጡን ይሆናል፡፡ ይሁንና ብዙ ጊዜ በሀገራችን የለመድነው መካከለኛም አለ፡፡ ጥቂት መፈንደቂያ ኖሮን፣ የተወሰነ እርቃን የሚያሳዩ ግጥሞች ስለለመድን ብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
የ“ስካልፕቸር” (የቅርፅ) ጥበብ በመባል የሚታወቀው የሥነ-ጥበብ ዘርፍ በአራት መሠረታዊ ዘዴዎች ይከወናል፡፡ እነዚህም፥ “ሞዴሊንግ” ወይም በልጅነታችን እናደርግ እንደነበረው ጭቃን፣ የሸክላ አፈርን ወይም መሰል ነገሮችን በማቡካትና ጥበበኛው ቅርፆችን እየለዋወጠ፣ የሸክላ ጭቃውን እየጨመረና እንደፈለገው እያድቦለቦለ የሚሠራበት ዘዴ ነው፤ “ካስቲንግ” ወይም በከፍተኛ ሙቀት ቀላጭ…
Saturday, 16 February 2019 14:28

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ትንሽ ትንሽ የማስታውሳት አጭር ልብወለድ ታሪክ ነበረች - በእንግሊዝኛ የተፃፈች፡፡ … “absurd” የምትባል ዓይነት፡፡ … ሰውየው ሃብታም ነው፡፡ ጊዜና ጉልበት የተቸረው፡፡ አንድ ሰው እንዲሞት ፈለገና ነፍሰ ገዳይ ገዛ፡፡ የሟቹን ፎቶግራፍ፣ ባህሪውን፣ ስራውንና መውጪያ መግቢያውን አስጠንቶ፣ ቀብድ ከፍሎ ከጨረሰ በኋላ “አደራ…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል-፲ ፍልስፍናዊ ትችት - እጓለ፣ ዳኛቸውና መስፍን ከክፍል 7-9 ድረስ ባሉት ፅሁፎቼ፣ ያሬዳዊው ሥልጣኔ ከ17ኛው ክ/ዘ ጀምሮ ከኢትዮጵያውያን ፈላስፎች (ማለትም - ከዘርዓያዕቆብ፣ ከወልደ ህይወት፣ ከዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ እና ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ) በተለያየ ቅላፄ ትችቶች እንደተሰነዘሩበት ተመልክተናል። ከእነዚህ ፈላስፎች ውስጥም በክፍል…
Rate this item
(3 votes)
(የዘመናችን መራር እውነት!) ርዕስ፡- እህ’ናትደራሲ፡- ደሳለኝ ስዩምየገፅ ብዛት፡- 196የመሸጫ ዋጋ፡- 61:00(ብር)የህትመት ዘመን፡- 2010 ዓ.ም.አታሚ፡- ተፈራ ማተሚያ ቤትዘውግ፡- ረጅም ልቦለድ“ልቦለድ የህይወት ስዕል ነው” ይለናል፤ ፐርሲ ሉቦክ፡፡ በቃላት አማካኝነት በምናብ የሚታይ የሠው ልጅ መልክ ነው፡፡ በድርጊቶቹ ዘመን (ጊዜ) ይሰፈራል፡፡ የሠው ልጅ ቦታ…
Page 1 of 176