ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ውሻና አውራ ዶሮ ውድ ጓደኛሞች ሆኑ፡፡ ከዚያም ረዥም መንገድ ለመሄድ ተስማሙና ጉዞ ጀመሩ፡፡ ማታ ላይ አውራዶሮ አንድ ትልቅ ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ወጣና መኝታውን እዚያ ላይ አደረገ፡፡ ውሻው ደግሞ የዛፉ ግንድ ከሥር በኩል ተፈልፍሎ ስለነበር እዚያ ውስጥ ገብቶ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ረዥም መንገድ ሊሄዱ ይነሳሉ፡፡ ምክክር ይጀምራሉ፡፡ አንደኛው - እንዲያው ለነገሩ እንዲህ ያለ ረዥም መንገድ ስንጀምር ብዙ ስንቅ መያዝ ነበረብን’ኮ፡፡ ሁለተኛው - ያንተን አላቅም እንጂ እኔ ከቤት የተዘጋጀልኝን ስንቅ ይዣለሁ፡፡ አንደኛው - ምን ምን ይዘሃል?ሁለተኛው -…
Rate this item
(14 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሀብታም ጌታ አገልጋይ፤ ከቤት ጠፍቶ ወደ ዱር ይሄዳል። እዚያም አንድ ባዶ ዋሻ ያገኝና እዚያው ለመኖር ይወስናል፡፡ ሆኖም ገና አንድም ቀን ሳያድር የዚሁ ዋሻ ባለቤት የሆነው አያ አንበሶ ከች ይላል፡፡ አገልጋዩ ሰው…
Rate this item
(16 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ይመስላሉ፡፡ የሚከተለው እንደዚያ ዓይነቱ ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፣ ከዓመታት በፊት፣ እዚሁ እኛ አገር የቀበሌና የከፍተኛ የሶስት ወር የሂሳብ ሪፖርት፣ ይሰማ ነበር ይባላል፡፡ በዚህ ስብሰባ ምክንያት የታሠሩ አንድ ሰው ለእሥር መዝጋቢው የነገሩት ነው፡፡ እንዲህ አሉ፤ “ሪፖርቱን…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሹም ባለሥልጣን እሥር ቤት ይገባል፡፡ እንደገባ ወደተመደበለት ክፍል ሲደርስ፣ እሥረኛው ሁሉ በሱ ላይ መጠቋቆም ጀመረ፡፡ አንደኛው - እንዴ ይሄንን‘ኮ አውቀዋለሁ፤ የናጠጠ ሀብታም ነው!ሁለተኛው - እኔ ደግሞ አንቱ የተባለ ሹም መሆኑን ነው የማውቀው!ሶስተኛው - ጐበዝ አትጃጃሉ! የናጠጠ…
Rate this item
(18 votes)
ኖር በዪ የኹጅር የጋኸምን ምስ) - የቤተ ጉራጌ ተረትከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች፤ ገንዘብ በጣም ይቸግራቸውና በምን መንገድ ራታቸውን እንደሚበሉ ያስባሉ፡፡ አንደኛው - ከሱቅ ገንዘብ እንበደርና የፈለግነውን ምግብ እንብላ ሁለተኛው - ለባለሱቁ ባለፈው ያለብንን ዕዳ ስላልከፈልነው ምርር ብሎታል፡፡ “ያንን ካልመለሳችሁልኝ…