ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ጥንት ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ዐረብ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ የከሰሱት ሶስት ሴቶች ናቸው፡፡ ያለአግባብ ፈቶናል፣ በድሎናል፣ ብለው ነው አቤቱታ ያቀረቡት፡፡ ዐረቡ ቀርቦ እያንዳንዳቸውን፤ “ለምን እንዳባረርካቸው አስረዳ?” ተባለ፡፡ዐረቡም፤“የመጀመሪያዋ ሚስቴ ጠዋት ማታ ጭቅጭቅ አበዛችብኝ!” አለ፡፡ “ምን ብላ ጨቀጨቀችህ?” አሉ ዳኛው፡፡ “ነገ ትፈታኛለህ፤…
Rate this item
(6 votes)
ዴሞስቴን የተባለ የግሪክ ፈላስፋ ህዝብ በተሰበሰበበት ንግግር ለማድረግ እየተሳነው ስለተቸገረ፤ የንግግር ልምምድ ለማድረግ ወደ አንድ ወንዝ አጠገብ ይሄዳል፡፡ ወንዙ በከፍተኛ ፍጥነት እየተወረወረ ቋጥኝ ላይ ያርፍና ኃያል ድምፅ ይፈጥራል፡፡ ዴሞስቴን ደግሞ ይህንን ድምፅ ለማሸነፍ እጅግ ነጎድጓዳማ ድምፅ ያወጣል፡፡ ወንዙ በቀጣይ ጩኸቱን…
Rate this item
(12 votes)
 በአንድ አገር በጀግንነት የተደነቀ አንድ ተወዳጅ ሰው ነበር፡፡ በመንደሩ ያሉት ሰዎች ሁሉ ስለ አንበሳነቱ ሲያወሩ አድረው፣ ሲያወሩ ቢውሉ፤ አይሰለቻቸውም፤ አይደክማቸውም፡፡ አንድ ቀን ሽፍቶች በመንደሩ ዙሪያ ለወረራ እየተዘጋጁ ነው የሚል መረጃ መጣ፡፡ አገሬው ተረበሸ፡፡ የአገር ሽማግሌዎች ተሰበሰቡና ምን እናድርግ ተባባሉ፡-አንደኛው -…
Rate this item
(11 votes)
 ደራሲ ከበደ ሚካኤል ከፃፏቸው አስገራሚ ተረቶች መካከል የሚከተለው ተረት ደጋግሞ ቢነገር እንኳ የማይሰለችና ትምህርታዊ ተምሳሌት ነው፡፡ አንድ ፈረሰኛ ወደ አንድ ከፍተኛ ተራራ ይጓዝ ነበር፡፡ ወደ ተራራው ወገብ ላይ ሲደርስ አንድ ምስኪንና አንድ እግሩ ሽባ የሆነ ሰው እንዳቅሙ ቋጥኙን እየቧጠጠ ለመውጣት…
Rate this item
(12 votes)
 በአንድ አገር በአንዲት መንደር ውስጥ ብቻውን የሚኖር አንድ ሰዓሊ ነበር፡፡በመንደሩ ውስጥ አንድ ሐይቅ አለ፡፡ ሐይቁ ሰዓሊው ከሚኖርበት ቤት ጥቂት ራቅ ይላል፡፡ ያ ሰዓሊ ታላላቅ የተባሉ ስዕሎችን ይሰራና ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይልካል፡፡ በዚህም ታላቅ ስምና ዝናን ያተርፋል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን…
Rate this item
(11 votes)
በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የአፄ ቴዎድሮስ ቴያትር ውስጥ ስለ አፄ ቴዎድሮስ መድፍ ስለ ሴቫስቶፖል የተነገረውና የተተወነው ታሪክ በጣም ደማቅ ነው፡፡ አፄ ቴዎድሮስ፤ “ሃያ ሺህ ጎበዝ መልምላችሁ መድፌን ሴቫስቶፖልን መቅደላ አፋፍ ድረስ አምጡልኝ” ብለው ባዘዙት መሰረት፣ መድፉ መጣላቸው፡፡ያንን ቀጥ ያለ አቀበት፣ እጅግ…