ርዕሰ አንቀፅ

Sunday, 22 January 2017 00:00

ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ!

Written by
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ቆንጅዬ የገበሬ ልጅ፣ ወደ ላሚቱ ትሄድና ወተት ታልባለች፡፡ ወተቱን በጮጮ ጭንቅላቷ ላይ አድርጋ ወደ ቤቷ ስትመለስ፣ አንዳንድ ሀሳቦች ማውጣትና ማውረድ ትጀምራለች፡፡ “አሁን ይህን ወተት እንጥና ቅቤ አወጣለሁ፡፡ ያንን ቅቤ እወስድና ገበያ እሸጠዋለሁ፡፡ ይሄ የመጀመሪያ ሥራዬ ይሆናል፡፡…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ሁሉ በአንድነት ተሰብስበው አውጫጪኝ ያደርጋሉ፡፡ የጫካው ንጉስ አያ አንበሦ ናቸው ሰብሳቢው፡፡ የስብሰባውን አላማ እንዲህ ሲሉ ገለፁ፡- “የስብሰባችን አላማ በየጊዜው በአደን የመጣ ንብረት ይጠፋል፡፡ ዋሻ፣ ቁጥቋጦ፣ ዛፍና የመሳሰሉት ማደሪያና መኖሪያዎቻችን የአንዱን አንዱ እየወሰደ፣ ጉልበተኛው ደካማውን እየቀማ…
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ባልና ሚስት የገና በዓል ፌሽታ ወዳለበት አንድ አደባባይ በመኪና ይሄዳሉ፡፡“የዘንድሮን ገና በደመቀ ሁኔታ ነው የምናከብረው” አለ ባል፡፡ “እንደሱ እንዳናደርግ እኔ ትላንት የገና ወጪ ስጠኝ ብልህ፣ እንደልማድህ ‹እሱን ለእኔ ተይው› አልከኝ” አለች ሚስት፡፡ “የልጆቹን ፍላጎት አንተ አታውቅም” ብልህ፣ “እንዴት?…
Rate this item
(13 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ቀበሮ፣ በአንድ ገበሬ ግቢ እየመጣችና የሚያረባቸውን ዶሮዎች እየሰረቀች በጣም ታስቸግራለች፡፡ ገበሬው ለፍቶ ለፍቶ ለቀበሮ መቀለብ ሲሆንበት፣ ከሚስቱ ጋር ለመማከር ይወስንና፤ ‹‹ሰማሽ ወይ ውዴ?›› ‹‹አቤት ጌታዬ›› ‹‹የዚችን የቀበሮ ነገር ምን ብናደርግ ይሻላል?››‹እኔም ግራ- እየገባኝ ምን እናድርግ ልልህ…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ንሥርና አንዲት ቀበሮ እጅግ የሚዋደዱ ጓደኞች ይሆናሉ፡፡ አንዳችን ላንዳችን የምናስብ፣ በቅርብ የምንተጋገዝ ወዳጆች መሆን አለብን ተባብለው በአንድ ዛፍ ዙሪያ መኖር ይጀምራሉ፡፡ እርስ በርሳቸው በቅርብ በተያዩ ቁጥር የበለጠ ጓደኛሞች እንሆናለን ብለው አሰቡ፡፡ንሥር፤ ‹‹አደራ ቀበሮ፤ እኔ በሌለሁ ጊዜ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ገጣሚ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ፅፎ ነበር፡፡ መነሻው ተረት ነበርና አመቻችተን እንደ ተረት ተጠቅመንበታል፡፡ በተረት ላሰላስል መሬትና ጥንቸል ማኅበር ገቡና ጽዋ ተጣጡና፤ … ያጋጣሚ አይደለም፤ የተፈጥሮ ባህል፣ የታሪክ ዘይቤ፣ አለው አንድ ቋንቋ፣ አለው አንድ መላ አንተና ልደትህን፣ አንተና…