ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ልዑል ከቤተ-መንግስት ራቅ ብሎ ወደሚገኝ አንድ ትልቅ ጫካ ሄዶ አደን ሲያድን ውሎ ወደ ቤተ-መንግሥቱ ሲመለስ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ ልዑሉ ማን እንደሆነ አያውቅም ነበርና አንዳችም እጅ- ሳይነሳ፣ ሰላምታም ሳይሰጥ ዝም ብሎ መንገዱን ይቀጥላል፡፡ ልዑሉም የባላገሩ ነገር ገርሞት፣“ሰማህ ወይ ወዳጄ፣…
Read 4276 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በፐርሺያ ስለፐርሺያ የጥንት ንጉሥ የሚነገር አንድ አፈ - ታሪክ አለ፡፡ እንዲህ ይላል፡፡አንድ ጊዜ የንጉሡ ሁለት ባለሟሎች ባጠፉት ጥፋት ዙፋን ችሎት እንዲቀርቡ ይታዘዛሉ፡፡ ከዚያም ያጠፉት ጥፋት ፍርዱ እንደሚከተለው ተነገራቸው፡፡ ንጉሱ፤ ተደላድለው ዙፋናቸው ላይ ከተቀመጡ በኋላ፡- “ያጠፋችሁት ጥፋት ፍፁም ምህረት የማይደረግለት ነው፡፡…
Read 2264 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አባት-ቢስ ገላ ነው፡፡ አንድ ልጅ በዚህ ቤተሰብ ይወሰዳል፡፡ ሰፈር ጎረቤት ለገንፎ ይጠራና ይበላል፡፡ ይጠጣል፡፡ እንደ አገሩ ደንብ ስም የማውጣት ልማድ የሚቀጥለው ከዚህ በኋላ ነው፡፡ የተሰበሰበው ሰው ሁሉ በየራሱ ስም እያወጣ ሰጠ፡፡ በመጨረሻ ከስሞቹ መካከል የሚወደደውን ማጽደቅ ያለበት የቤቱ አባወራ ነውና፣…
Read 2107 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Monday, 27 January 2025 20:44
በልታ በልታ ጨው የለውም፣ ሄዳ ሄዳ መንገድ የለውም [በሊዓ በሊዓ ጨው የብሉን፣ ከይዳ ከይዳ መገዲ የብሉን] የትግሪኛ ተረት
Written by Administrator
እጅግ አድርገው ቀልድ ወዳጅ የነበሩ አንድ ሀብታም ጌታ ነበሩ፡፡ እንደ ጌታው ቀልድ ወዳጅ የሆነ አንድ አጋፋሪም ነበራቸው፡፡ አንድ ቀን ጌታው አንዲት ያልተገራች በቅሎ ይገዛሉ፡፡ በቅሎይቱ ለአገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ ናት፡፡ ስለዚህም ጌትዬው አጋፋሪውን ይጠሩና “እቺን በቅሎ ጫንና መንገድ አሳያት” ብለው…
Read 1852 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 18 January 2025 22:09
“ሰማኒያውን ነህ… ዘጠናውን ነህ ወገቤን የያዝከኝ ገላጋይ መስለህ?!”
Written by Administrator
ሁለት ዕውቅ ሽማግሌዎች ወዳጃቸው ለሆነ አንድ ሽማግሌ፤ “ሴት ልጅህን ለልጄ ስጠኝ” እያሉ በተራ በተራ መልዕክተኛ ላኩበት። ያም ሽማግሌ መልክተኞቹን በተራ በተራ አስተናገዳቸው። ለመጀመሪያው መልዕክተኛ፡- “መልካም፤ ልጄን ለልጅህ እሰጥሃለሁ ግን ቤትህን አሰናዳ ብለህ ንገረው” ብሎ ይልክበታል። ለሁለተኛው መልዕክተኛም፤ “ና ቅረብ ወዳጄ።…
Read 2121 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዕምሮውን ነካ ያደርገዋል የሚባል ሰው ቀን በጠራራ ፀሐይ ወደ አንድ የስልክ እንጨት (ምሰሶ) ይሄዳል፡፡ ከዚያም እንደ ስልከኛ ምሰሶው ላይ እግሩን አጠላልፎ መውጣት ይጀምራል፡፡ ሰው ምን ሊያደርግ ነው እያለ ዙሪያውን መክበብ ጀመረ፡፡ ዙሪያውን የከበበውን ሰው ያየ መንገደኛ…
Read 1976 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ

