ልብ-ወለድ
ያሬድ ሲበዛ የሲጋራ ሱሰኛ ነው፡፡ በቀን ወደ ሁለት ባኮ ሲጋራ ያጨሳል፡፡ ድራፍትም ሲጠጣ እንደ ስፖንጅ ነው የሚመጠው፡፡ የሲጋራ ነገር ግን አይነሳ፡፡ በላይ በላዩ ነው፡፡ አንዱን ሲጋራ ሳይጨርስ ሌላውን ይለኩሳል፡፡ ደመወዙ ታድያ አንድም ጊዜ በቅቶት አያውቅም፡፡ ጠይም ፊቱ የተለበለበ ግንድ መስሎዋል፡፡…
Read 5215 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተረት - ተረትረጅም አምድ ላይ የቆመ እና ከተማውን ቁልቁል የሚመለከት የደስተኛ ልዑል ሐውልት አለ፡፡ ሐውልቱ ከላይ እስከ ታች በንፁህ የወርቅ ቅጠል የተለበጠ ነው፡፡ ዓይኑም በሁለት ደማቅ እንቁ የተሰራ ነው፡፡ የሻምላው እጀታም በአልማዝ የተለበጠ ነው፡፡ ይህን ሐውልት ብዙዎች ያደንቁታል፡፡ «ሐውልቱ እንደ…
Read 5428 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሀይመን ሱሌይማንና ኦሊቨር ትዊስት ውልደትና እድገታቸው ይመሳሰላል፡፡ በተለይ ውልደታቸው፡፡ ታላቁ እንግሊዛዊ ፀሐፊ ቻርልስ ዲከንስ “ኦሊቨር ትዊስት” በሚለው መጽሐፉ የኦሊቨርን ውልደት ሲገልጽ እንዲህ ብሎ ነበር የፃፈው |When He Was Born Oliver Cried As The New Comer Baby Did. If He Had…
Read 4736 times
Published in
ልብ-ወለድ
መጀመሪያ ጨዋታ መሆኑን መተማመን አለብን፡፡ ለነገሩ እናንተ ባታምኑበትም፤ እኔ እስካመንኩበት ድረስ - ጉዳዬ አይደለም፡፡ እኔ አጫዋቹ ነኝ - ፀሐፊው፤ እናንተ የጨዋታው ተመልካቾች ናችሁ - አንባቢያን፡፡ ገፀ - ባህሪው ተጫዋቹ ነው፡፡ ገፀ - ባህሪውን በመረጥኩለት ጨዋታ ውስጥ እንዲጫወት ያደረኩት፣ መጫወቻዬ ስለሆነ…
Read 4954 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስለዚህ ሰው ለመናገር በጣም ይከብዳል፡፡ምክንያቱም እንደማንኛውም ሰው በህይወት የሚኖር ሰው ሳይሆን የሞተ ሰው በመሆኑ ነው፡፡ ሞቶም ግን በህይወት ይናገራል፡፡ በሌላ ዳይሜንሽን ወይም አውታር መጠን ውስጥ በሌላ መንፈሳዊ አለም ወይም አፀደ ነፍስ ውስጥ ይኖራል፡፡ የሞተው በቅርቡ ነው፡፡ ቀብሩ ላይ የተገኙት ከአስር…
Read 5448 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምን እንደሚስበው ሳይታወቅ ሰው ሁሉ አደባባዩን ይሽከረከራል፡፡ ዑደቱን ከአራቱም አቅጣጫ የሚቀላቀለው ሰው ወዳሻው የሚሄድ ሳይሆን በእሽክርክሪቱ ተጠልፎ የቀረ ይመስላል፡፡ የአራት ኪሎ ሃውልት ቀጥ ማለቱን ትቶ የትምህርት ሚኒስቴርን ህንፃ ቢደገፍ አማስሎ - አማስሎ አረፍ ያለ የወጥ እንጨት በመሰለ ነበር፡፡ የሚያቸፈችፈው ዝናብ…
Read 6319 times
Published in
ልብ-ወለድ