ልብ-ወለድ
እሷ እንዳይክደኝ ውል ነበረን፡፡ እንዳልከደው ውል ነበረን፡፡ ቀኔን በቀኑ አሰርኩት፡፡ እድሜዬን በዕድሜው ጐዳና ቀላቅዬ አብሬው ተጓዝኩ፡፡ ዛሬ ለምን እንደሆነ በማይገባኝ ሁኔታ ህይወቴን ሁሉ ሰጠሁት፡፡ ልዩ ሆኖብኝ ነበር፡፡ ያለፉት አምስት ዓመታት ስጋዬ እንጂ ነብሴ እኔ ጋ አልነበረችም፡፡ ስጋዬም ቢሆን ከእሱ ጋር…
Read 7981 times
Published in
ልብ-ወለድ
መግቢያ …199… ዓ.ም ከዲላ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ድግሪ ተመረቅሁ፡፡ በአንድ የመንግስት መ/ቤት የሥራ ቅጥር አገኘሁ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ጠርዝ በምትገኝ የጠረፍ ከተማ ተመደብኩ፡፡ “ልሂድ…ልቅር”…በሚል ስብከነከን አጐቴ እዚያች የጠረፍ ከተማ እኔ በተቀጠርኩበት መ/ቤት ለሦስት ዓመት የሰራ ሰው እንደሚያውቅ…በመጠነኛ የአእምሮ መዛባት ሥራውን መልቀቁን…በአሁኑ ሰዓትም…
Read 4306 times
Published in
ልብ-ወለድ
“አስራ ሁለት ሆነን አንድ ሴት ወደንእሷ ትስቃለች እኛ ተጨንቀን”(የአዝማሪ ግጥም፤ ከእማማ ውዴ የሰማሁት)ተለውጫለሁ፡፡እዚህ ግቢ በቆየሁባቸው ሦስት ከሩብ አመታት ሞዴል የሆነ ህይወት ስመራ ቆይቻለሁ፡፡ ምንም ምስጢር የለውም፡፡ እዚህ ለምን እንደመጣሁ አውቃለሁ፡፡ ለትምህርት ነው፡፡ ክፍል እየገባሁ ትምህርቴን በስነ ሥርዓት እከታተላለሁ፡፡ የማይዛነፍ የጥናት…
Read 8512 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሆስፒታሉን አፀድ፣ አፀድ ካደረጉት ዛፎች ላይ የሰፈሩ ወንድ፣ ሴት እና ፍናፍንት አእዋፋት በህብር ያዜማሉ፣ ይንጫጫሉ፡፡“ማድመጥ፣ በሰሚ ንቃት ተወሰነማየት፣ በአድማስ ጥጋት ተጋረደ…” እያሉ፡፡ግቢው ሁሌ ጅምር በሆነ ግንባታ እንደባተለ ነው፡፡ ሁሌ መቆፈር፣ አሸዋና ጠጠር መገልበጥ፣ አሮጌ የሆኑትን ህንፃዎች ማፍረስ… ይሄ ሁሉ የሚያስነሳው…
Read 3381 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ተመስገን፤ አለም በችግሮች የተሞላች ናት፡፡ ሁላችንም የየራሳችን ችግሮች አሉብን፡፡ ችግሮቻችን ጉልበት አግኝተው ሊያሸንፉን የሚችሉት አጋነን ስናያቸው ነው፡፡ ምን እንደሚባል ታውቃለህ? የእያንዳንዱ ሰው ችግር ለጨረታ ቢቀርብ …” “እያንዳንዳችን የየራሳችንን ችግር መልሰን እንገዛለን” ተመስገን ነው አረፍተ ነገሩን የጨረሰው፡፡ ይህንኑ ነው እኔም ልል…
Read 7695 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀን አልቦ፡- የተከበርኩ ሰው ነኝ፡፡ ብዙ ጉራ ላለመንዛት ብዙ ሰው ያከብረኛል፡፡ ከመስሪያ ቤት ልጀምር፡፡ የመምሪያ ኃላፊ ነኝ፡፡ አለቆቼ ይወዱኛል፡፡ ምንዝሮቼ ይፈሩኛል፡፡ እኩዮቼ ያከብሩኛል፡፡ የምኖርበት ሰፈር ውስጥም እንዲሁ፡፡ ለምን እንደሆን አላውቅም፡፡ ዝም ስለምል ይሆናል፡፡ የምጠላውም የምወደውም ሰው ስለሌለ ይሆናል፡፡ ሁሌ ደስተኛ…
Read 7505 times
Published in
ልብ-ወለድ