ልብ-ወለድ
(በዘገባ ላይ የተመሰረተ አጭር ልብ ወለድ) ቴሌቪዥኑ የሰዓቱን ዜና አገባደደ… ቴሌቪዥኑ የዘመኑን መብረቅ አወረደ!!… ‘የዶክተር ፊሊጶስ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ’ የሚል ጉርምርምታን ተከትሎ የወረደው መብረቅ፣ እሴተን አልጋዋ ላይ እንዳለች አደረቃት፡፡ ዶክተር ፊሊጶስ መርሻ አረፉ፡፡ ስንቶችን ከህመም የፈወሱት፣ ስንቶችን ከሞት ያዳኑት፣ ታዋቂው…
Read 3595 times
Published in
ልብ-ወለድ
አባ ጅራፎ መነኩሴ ናቸው፤ ጅራፍና መስቀል ከእጃቸው ስለማይለይ “አባ ጅራፎ” የሚል ስም ወጥቶላቸዋል፡፡ በእርግጥ ስሙን ማን እንዳወጣላቸው አይታወቅም፤ “እርግጠኛ ስማቸውን አውቃለሁ” የሚል ምዕመንም የለም። በአጠቃላይ አባ ጅራፎ ትክክለኛ ስማቸውም አድራሻቸውም አይታወቅም፡፡ ብቻ ድንገት አንዱ ገዳም ወይም ደብር ይገኙና ይሰብካሉ፤ ምእመናኑን…
Read 4038 times
Published in
ልብ-ወለድ
…በበሬ ክፍተት የገባው የጠዋቱ ብርሃን ስለታም ሰይፉን ወድሮ ከወለሌ ላይ እንደጠገበ ጐረምሣ ተገትሯል፡፡ “ውጪ ውጪ” የሚለው ስሜቴን መግረዝ አልቻልኩም!…በደረቴ ተኝቼ የማነበው የአረጋሽ “ያላለቀው ዳንቴል” መጽሐፍ መስጦኛል…፤ ግን በመሀል ይሔ ሐሳብ እንዴት ሊመጣብኝ ቻለ…? አሃ…ይሔ ፍርድ አወቅ ነዋ” መጽሐፉ ውስጥ ያለው…
Read 6060 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከምሽቱ አንድ ሰዓት በመሆኑ የአራት ኪሎ ጉራንጉሮች በደንበኞቻቸው መጨናነቅ ጀምረዋል። ሰካራሙ፣ ወፈፌው፣ ቅንዝራሙ፣ መንታፊው፣ ለፍላፊው፣ ሴተኛ አዳሪዋ፣ ወንድ አዳሪው፣ ሎተሪና ቆሎ አዙዋሪው…የአራት ኪሎ ጉራንጉሮች ቁዋሚ ደንበኞች ናቸው፡፡ መንገዱም፣ ቤቱም፣ ድንግዝግዝ ያለ ነው - በአራት ኪሎ ሸለቆዎች፡፡ በአራት ኪሎ ጉራንጉሮች ውስጥ…
Read 9305 times
Published in
ልብ-ወለድ
እግሬ ገና የባንኩን ደጃፍ ሲረግጥ ነው ፍርሃት የወረረኝ፡፡ ሰራተኞቹ ብቻ ሳይሆኑ ወንበር እና ጠረጴዛው፣ የማያቸው ብሮች ሳይቀሩ አስፈሩኝ፡፡ በቃ ሁሉም ነገር ፍርሃት ለቀቀብኝ፡፡ለነገሩ ይሄ ሃሳብ ድንገት ነው ብልጭ ያለልኝ፤ በባንክ ቤቱ ደጃፍ ሳልፍ፡፡ ከዚህ ቀደም ባንክ ቤት ወደ አዕምሮዬ መጥቶብኝ…
Read 3431 times
Published in
ልብ-ወለድ
የማዘጋጃ ቤቱ ሹፌር ወንደሰን ተክለጻድቅ፣ ከጓደኛው ጋር ሞቅ ያለ ጭውውት የያዘ ይመሥላል- ቸኮሌት ኬክ ቤት በረንዳ ላይ፡፡ አንድ ከገላው ጋር የነተበች ቀይ ካኒቴራ ከአንድ እንደመነፅር ከሁለት ቦታ ላይ ከተነደለ ቁምጣ ጋር ያደረገ ጥውልግ ህፃን፣ ከፊታቸው እጁን ዘርግቶ ቆሟል። ያዩታል፤ ግን፣…
Read 3740 times
Published in
ልብ-ወለድ