ልብ-ወለድ

Wednesday, 30 July 2014 07:56

ሌላው ጦርነት

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ሃሎ?! ኮሎኔል ሙሳ ነኝ! ማን ልበል?”“ሃሎ! ጓድ ኮሎኔል…ይቅርታ! ከሆቴሉ እንግዳ መቀበያ ክፍል ነው!”“ለምንድነው ከእንቅልፌ የምትቀሰቅሱኝ?! ለራሴ የበላሁት ምሳ አልፈጭ ብሎኝ መከራዬን ያሳየኛል! ከጓድ ሊቀመንበሩ ቢሮ በስተቀር ከየትም ቢደወል እንዳትቀሰቅሱኝ አላልኩም?!”“ይቅርታ ጓድ ኮሎኔል! አንዲት ባልቴት እዚህ ሆቴሉ በር ላይ ቆመዋል…እናቱ ነኝ…
Wednesday, 30 July 2014 07:56

ዲያብሎስ

Written by
Rate this item
(7 votes)
መርካቶ - ሲዳሞ ተራ፡፡ የቀለጠው ሠፈር። የማይታይ ዘረ - ሰብ የለም፡፡ እዚህ ሌላ ቋንቋ፣ ዘወር ሲሉ ሌላ፡፡ የማይሰማ የቋንቋ አይነት የለም። የተደበላለቀ ቋንቋ - የባቢሎን ግንብ፡፡ ሁሉም ጥድፊያ ላይ ነው፡፡ ደላላው ተካልቦ እያካለበኝ ወደ ቴፒ ለመሄድ ሸቀጥ የጫነች አይሱዙ ላይ…
Saturday, 19 July 2014 12:35

የተማሪው ምኞት

Written by
Rate this item
(22 votes)
የአምስተኛ ክፍል የአማርኛ አስተማሪ የሆነው ዳዊት፣ ለተማሪዎች ስለደብዳቤ አፃፃፍ ካስተማራቸው በኋላ ለሚወዱት ሰው ደብዳቤ እንዲፅፉ አዘዛቸው፡፡ ከ10 ማርክ የሚያዝ ነው፡፡ ተማሪዎቹ፣ ደብዳቤ መጻፍ ጀመሩ፡፡ዳዊት፣ ተማሪዎቹ ከፃፏቸው ደብዳቤዎች መካከል፣ የአንዱ ተማሪ ደብዳቤ በጣም አስገረመው። በአንዲት ብጣቂ ወረቀት ላይ ያሰፈረውን ሃሳብ ከአንድ…
Saturday, 12 July 2014 12:37

ዳይኖሰር

Written by
Rate this item
(9 votes)
የተከራየሁበት ቤት ልጅ ደመቀ ወደ ግሮሠሪዋ ገባ፡፡ ደመወዝ የምቀበልበትን ቀን አሥልቶ፣ እንደ ልክስክስ ውሻ አነፍንፎ የትም ልግባ ከች! ይላል፡፡ እናም አምስት ደብል ጂን የመጋበዝ ያልተፃፈ ሕግ ያስገድደኛል፡፡ ለምን? ደመቀ የአርባ ቀን እድሉ በዝቅጠትና ስካር የተጠቃለለ የሠፈር አውደልዳይ ነው፡፡ ከጐኔ ተቀመጠ፡፡…
Tuesday, 08 July 2014 08:17

የእፉዬ ገላ አመፃ

Written by
Rate this item
(6 votes)
“በቃ ረስተውናል…እኛ ራሳችን እንሂድ” አለ ሚኪ፤ ሰንሰለቱን የሚጐትቱን ልጆች በጐኑ ሲያልፉ እየተመለከተ፡፡ ሚኪያስ ሰባት አመቱ ነው፤ የሁሉም ታላቅ ነው፡፡ ዴቭ የሱ ታናሽ ስድስት አመቱ ነው፡፡ ዴቭ፤ “እኛ ራሳችን እንሂድ” የምትለዋን ውሳኔ ሲሰማ የሚያንጠባጥበውን ኳስ ያዘ፡፡ የሆነ የሚያስደስት ገድል እየመጣ እንደሆነ…
Rate this item
(8 votes)
ሾጎሎማንጎጭ በምድር በመካከለኛው ክፍል የሚገኝ በባህር የተከበበ ለም ሀገር ነው፡፡ እዚህ ሀገር ውስጥ ሰው ሁሉ ሀገሩን የሚወድድ፣ ወገኑን የሚያፈቅርና መልካም ባህል ያለው ህዝብ ይኖርበታል፡፡ ሾጎሎማንጎጫውያን ሁለት ዓበይት የጎሣ ክፍሎች አሏቸው፡፡ አንደኛው አዝሮድ ሲባል ሌላው ምርሻድ ይባላል፡፡ ጥቂት አዝሮዶች በምዕራቡ የሀገሪቱ…