ልብ-ወለድ

Sunday, 26 November 2017 00:00

የፆም ከንፈር…!

Written by
Rate this item
(7 votes)
ግርም ይለኛል፡፡ድንቅ፡፡ነገ…ዛሬን… አለመምሰሉ፡፡ዛሬ ደግሞ … ትናንትን፡፡***እንደ እኔ አይነት ብርታት ያላት ሴት ካለች … ፀሐይ ቅናቷ አይጣል ነው፡፡ በቁመቴ ልክ ያሰራሁት መስተዋት ቄንጠኛው … ስወለድ እንዲህ ሆኜ እንደመጣሁ … ሲያሳብቅ በለውጡ ተገረምኩ፡፡ልቅም ያልኩ ቆንጆ ነኝ፡፡ሁለመናዬን ውድድድድ አደርገዋለሁ፡፡ሴትነቴን በአግባቡ እየተጠቀምኩ እንደሆነ ይሰማኛል…
Rate this item
(9 votes)
ማስታወሻ ሩዲያርድ ኪፕሊንግ (1865 - 1936) እንግሊዛዊ የአጭርና ረጅም ልቦለድ ደራሲ እንዲሁም ባለቅኔ ነው፡፡ አብዛኛውን የወጣትነት ጊዜውን በህንድ አሳልፏል፡፡ በ1907 በሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት በማሸነፍ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ደራሲ ለመሆን በቅቷል፡፡ ይህ “ሌላኛው ሰው” (The Other Man, 1888) “Plain Tales from…
Monday, 13 November 2017 10:33

ኖታ የማይፅፈው አቀናባሪ

Written by
Rate this item
(8 votes)
 “…ትንሽ ፊት ብሰጥህ ሙዚቃውን የተጫወትኩት እኔ ነኝ” ትለኛለህ… አለ የሲንፎኒ ኖታ ፀሐፊው፡፡ የሲንፎኒ ሙዚቃ ፀሐፊው ራሱ ሞኝ ነው፡፡ ሞኝ በመሆኑ ተሳስቷል፡፡ ሙዚቃን የፈጠረው፣ እሱ በኖታ፣ ወረቀት ላይ ስለለቀለቀ መስሎታል፡፡ እኔ ግን ሙዚቃ፣ ከሙዚቃ አቀናባሪውም… ከሙዚቃ ተጫዋቹም፣ ከሙዚቃ መሳሪያውም ቀድሞ በምድር…
Sunday, 29 October 2017 00:00

“ውበት ያለ ቦታው!”

Written by
Rate this item
(21 votes)
ይህን የመሰለ የውበት ዛላ፣ይህን የመሰለ የፍቅር አድማስና የፍቅር ሙዚቃዊ ድምፅ፤ እንዴት በሞት ጭጋግ፣ በሀዘን እልፍኝ ይቀመጣል? .. እያልኩ በልቤ እንዳልጎመጎምኩ ጉንጭና ጉንጭዋን ስሜያት ተቀመጥኩ፡፡ እሷም ፊት ለፊቴ መጥታ ተቀመጠች። የቀይ ዳማ ፊትዋ በማራኪ ቅኝት፣ ልቤ ላይ ንፋሱን ጣደ፡፡ “ምናለ ስራ…
Rate this item
(27 votes)
ነገሩ የሆነው እንደዚህ ነው፡፡ ጥዋት አንግቼ ነበር የተነሳሁት፡፡ ፊሎሜና ግን ተኝታ ነበር። ዕቃዎቼን የምሸክፍበትን ቦርሳ ይዤ ከቤቱ እየተጎተትኩ እንደሆንኩ ያህል ወጣሁና ወደ ሞንቴ ፕሪዮሊ ግራሚሺ ጎዳና አመራሁ፡፡ እዛ የምጠግነው ዕቃ ነበር። ጥገናውን ለማከናወን ምን ያህል ጊዜ ይወስድብኝ ይሆን? ምናልባትም ሁለት…
Rate this item
(22 votes)
 አየኋት፡፡ ክው አልኩ፡፡ የተቆለለ በረዶ ውስጥ የተዘፈቅኩ ያህል ነበር የተሰማኝ፡፡ ምንም ብትበድለኝ ሰው አይደለች፡፡ ለዛውም ህልሜ ነበረች፡፡ አዎ ያኔ ስለ እሷ አልም ነበር - የእኔ እንድትሆን፡፡ አሁን እንደዚህ ሆና ሳያት ሰውነቴ ራደ - በድንጋጤ፡፡ ከጉልበቴ በታች ያለው አካሌ ተጎምዶ የተወሰደ…