ልብ-ወለድ

Saturday, 27 January 2018 12:27

ዣንጥላው

Written by
Rate this item
(8 votes)
ቀን በታዘበዉ የሰዉ ልጅ ሀጥያት ተጸጽቶ ማቅ ለብሶ፣ አመድ ነስንሶ የተቀመጠ የመሰለ ጥቁር የክረምት ሠማይ፡፡ ሠማዩ ዓይኑ ቁልቁል እንዲያይ ተደርጎ በመፈጠሩ እያማረረ፤ ቀን ስላየዉ የሰዉ ልጅ ክፋትና በደል እያነባ ነዉ፡፡ ከሠማዩ በታች በእኩለ ለሊት የሚወርድባቸዉ የሠማዩ እንባ ብቻ የሚያመሳስላቸዉ ሁለት…
Rate this item
(8 votes)
እህል በረንዳ…የጭነት መኪና ላይ ዕቃ በመጫንና በማውረድ ሞያ የሚተዳደረው ወንድወሰን ስሜቱን መቆጣጠር ተስኖታል፡፡ በደስታ ለስላሳ መዳፎች እየተዳበሰ ግሏል፡፡ በዕድለኝነቱ ድማሜ ሰክሯል፡፡ ለዓመታት እንደ ቀንድ ተሸክሞት የኖረውን ድህነትን የሚከላበትን ስል ሰይፍ በላከለት ፈጣሪ ጠቢብነት ተደንቋል፡፡‹‹‹እውነትም ሳይደግስ አይጣላም፡፡› ይህን ሁሉ ዘመን በመከራ…
Rate this item
(8 votes)
‹‹እዬብ!››‹‹አቤት››‹‹ት-ወ-ደ-ኛ-ለ-ህ?››‹‹በጣም!››ተጠመጠመችበት፤ እጆቿ አንገቱ ላይ ‹የአንገት ሹራብ› ሰሩ፤ … ተጠጋችው… በጣም ተጠጋችው፡፡ ‹‹በደምብ እቀፈኝ! የኔ እንደሆንክ እንዳምን አድርገህ እቀፈኝ!›› አቀፋት፡፡ በደንብ አቀፋት! የእሱ እንደሆነች እንድታምን አድርጎ አቀፋት! አጥብቆ!!‹‹ሳመኝ!!››ሳማት፡፡‹‹እንዲህ ነው የሚሳመው?››‹‹ታዲያ እንዴት ነው?›› ‹‹በደንብ አስጨንቀህ!››አስጨንቆ ሳማት … ‹የአየር ያለህ!› እስክትል፤ ትንፋሽ እስኪያጥራት!……
Rate this item
(6 votes)
 አለቃችን ሁላችንንም ሰብስቦ ስለ ገና በዐል አከባበርና በቴሌቪዥን ጣቢያችን ስለሚዘጋጁ ፕሮግራሞች ውይይት እንዳለ ከነገረን ሣምንት አልፎታል፡፡ የዚህ ዐይነት ስብሰባና ውይይቶች ሌላም ጊዜ ቢኖሩ ያሁኑ ግን የተለየ እንደሚሆን ገምተናል፡፡ አለቃችን በብዙ ነገሩ ለየት ያለ ሲሆን ነገሮችን ውስጥ ድረስ ገብቶ ለማየት የሚመኝና…
Tuesday, 02 January 2018 10:07

ያልታየ ዕድል!

Written by
Rate this item
(6 votes)
 በመረረ ሀዘን ውስጥ እያለፈም ደስተኛ ነበር። በለቅሶ ሸለቆ መሀል፤ በሰቀቀን እንብርት ቆሞም መሣቅ ይችላል፡፡ በተለይ በትዳሩ ደስተኛ ነው። አንድ ልጁ ደመቀ ከመጣ ወዲህ ደሞ በጊዜ ቤቱ ገብቶ የልጁን ሁለት ጥርሶች ፈገግታ ሲያይ፣ ሁሉንም ነገር ይረሳዋል፡፡ ባለቤቱ በቀለችም መልካም ሰው ናት።…
Saturday, 23 December 2017 10:35

የሆድ ነገር!

Written by
Rate this item
(10 votes)
 ወለጫ ወደ ገበያ መሄጃው ጎዳና ዳር ጠረጴዛ ላይ ቅንጥብጣቢ ስጋ ደርድሮ፣ ቢላውን እያፏጨ፣ በዜማ እያዋዛ ይሸጣል፡፡ አንዳንድ የባላገር ሴቶች ጎራ እያሉ ይሸምታሉ፡፡ ወዲያ ጎን ደግሞ ዳስ ነገር ጥሎ፣ ስጋ የሚጠብስ አጋሩ፤ በመጥበሻ ስጋውን ያንሻስችሰዋል፡፡ ሌላው ሰው ጥንድ ጥንድ ሆኖ፣ አሊያም…