ልብ-ወለድ

Sunday, 27 November 2016 00:00

አደራው

Written by
Rate this item
(15 votes)
ፀጉሬን እየተቆረጥኩ ነው - “ታምሩ የወንዶች ባርበሪ”። ፀጉር አስተካካዩ ወሬ ይዟል፤ ሙግት ብለው ይሻላል፤ ቤቱን ካከራዩት ሠው ጋር። እኔ ግን ትዕግስቴ እየተሟጠጠ ነው። “አረ እባክህ ቶሎ በልልኝ፤ እዚህ ዋልኩ እኮ” አልኩ በብስጭት። መልስ አልሠጠኝም፤ ሙግቱን ቀጥሏል።“ስማ ታምሩ፤ ነግሬሃለሁ። 2000 ብር…
Sunday, 20 November 2016 00:00

ውብስራ

Written by
Rate this item
(22 votes)
፩ቅዳሜ ። ወንደላጤ ነኝ። በግራ እጄ ጫቴን፣ በቀኜ የዕለቱን ጋዜጣ አንጠልጥዬአለሁ። ወደ ቤቴ እየተንደረደርኩ ነበር:: “ሄይ!” - ታክኬው ካለፍኩት የቆመ ዘመናዊ መኪና ውስጥ በመስኮቱ አንገቱን አስግጎ ጠራኝ::ዞርኩኝ። ባለ መነጽር ጎልማሳ። ዝም ብዬው ልሄድ ነበር:: በግራ እጁ ጣቶች በምልክት ጠራኝ። እየሱሳዊ…
Rate this item
(10 votes)
ፍሎረንስ ውስጥ የሚኖር አንድ በሀብቱ ብዛት፣ በጦር ስልቱና በጨዋነቱ የሚታወቅ ፌዴሪጎ የሚባል ወጣት ነበረ፡፡ ሁሉም ጨዋ ሰዎች እንደሚያጋጥማቸው ሁሉ፣ እሱም ሞና ጆቫኒ ከምትባል በቁንጅናዋ በመላው ፍሎረንስ ከታወቀች ሴት ጋር ፍቅር ያዘው፡፡ ፍቅሯን ለማሸነፍም በፈረስ ላይ ሆኖ የጦር ግጥሚያዎችን ያደርጋል፣ ድግስ…
Rate this item
(9 votes)
ከእናቴ ጋር አንድ አልጋ ላይ ነው የምንተኛው፤ ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከጎኔ የለችም፤ ስራ ሄዳለች ማለት ነው፡፡ ሶስት ሆነን ነው እዚህ ቤት የምንኖረው፤ እኔ፣ ወንድሜና እናቴ፡፡ ወንድሜ ሳሎኑን ቆርጦ፣ ለእራሱ መኝታ ቤት ሰርቷል፡፡ እኔና እናቴ፣ መኝታ ቤቱ መግባት አይፈቀድልንም፡፡ ሳሎን…
Sunday, 30 October 2016 00:00

ያልተመለሰልኝ ጥያቄ?

Written by
Rate this item
(7 votes)
 የሰባት ከንቱዎችን ምክር ስሰማ ነው ያደግሁት። ሁሉም ሰው መሆኔን ሊያሳምኑኝ ብዙ ዳክረዋል፡፡ አስቀድማ እርግጠኛ የሆነችውን የልምድ አዋላጅ ጨምሮ፣ እናትና አባት፣ አስተማሪ፣ የቀበሌው መታወቂያ አዳይና ሌሎችም ---- ነበሩ፡፡ አንዳቸውም ግን ሰው ለመሆኔ ማረጋገጫ የላቸውም፡፡ ‹‹ሰው አይደለሁም ካለ መብላቱን አይተውም… ሆዳም… ውሻ…
Sunday, 23 October 2016 00:00

“ህፃኑ ዶክተር”

Written by
Rate this item
(5 votes)
ጓደኞቼን ሳገኝ ደስ ይለኛል፡፡ የጥንት ጓደኞቹን ሳገኝ ደግሞ እጅግ ደስ ይለኛል፡፡ ያገኘኋቸው ጓደኞቼ ያገቡ መሆናቸውን ሲነግሩኝ ደስ ይለኛል። አግብተው ወልደው ከብደው፣ ከልጆቻቸው ጋር ሳገኛቸው ደግሞ ደስታዬ ወደር የለውም፡፡ ግን ይህ የገለፅኩት የደስታ ስሜት የሚሰማኝ እውነተኛ ጓደኞቼን ሳገኝ ብቻ ነው፡፡ እውነተኛ…