ልብ-ወለድ

Monday, 11 September 2017 00:00

የጨረቃ ፍቅር

Written by
Rate this item
(11 votes)
ህይወት የገባህና የምታውቀው፤ ያልገባህና የማታውቀው ገጠመኞች ድርድር ናት (life is a series of incidences እንዲሉ) … ዕንቁ ታደሰን ህይወት ምንድን ነው? ብለህ ብትጠይቀው… ያለጥርጥር… “እኔ እንጃ!!” ይልሃል፡፡ እንደሱ ዓይነቱን ሰው ዐዋቂዎች፤ absurd ይሉታል፡፡ የተወለደው ጅጅጋ አካባቢ ነው፡፡… ገጠር ውስጥ፡፡ የተወለደበት…
Saturday, 02 September 2017 12:19

‹‹ሸክሜ እና ፍቅር››

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሸክሙ ከበደኝ፡፡ የማላውቀው ጓዝ በውስጤ ተንከርፍፎ ተቀምጧል፡፡ እኔ ‹‹እንዲህ›› ብዬ አልጠራውም፤ እርሱም ‹‹እንዲህ›› ብሎ፣ራሱን አይጠራም፡፡ሁለታችንም ያለ ስም ዕዉቂያ፣ ያለ አድራሻ መለዋወጥ የተዋወቅን ወዳጆች ነን፡፡ሲያሰኘን የማናደርገዉ ነገር የለም፡፡ እናወጋለን፣ እንጫወታለን፣ እንላፋለን!ከማውጋቱ በአንዱ ቀን፣ እንዲህ አለኝ - የውስጤ ሸክም፡፡‹‹አቶ ባለ ገላ! ጠንካራ…
Saturday, 26 August 2017 12:22

ንስሃው

Written by
Rate this item
(9 votes)
ዛሬ ስሜታቸው ድብልቅልቅ ብሎ ነው ከአልጋቸው የተነሱት፡፡ ሰሞኑን በጣም ደስ ብሏቸው ነበር የከረሙት፡፡ ሳራ (ያሳደጓት ልጃቸው) ከሁለት ቀን በኋላ ልታገባ ነው፡፡ በዛ ላይ እህቷ ርብቃ፣ የዛኑ ቀን ቅዳሜ፣ የኮሌጅ ትምህርቷን ትመረቃለች፡፡ ከምትማርበት ከተማ ወደነሱ የገጠር ከተማ ዛሬ እንደምትገባ ደውላ ነግራቸዋለች፡፡…
Saturday, 19 August 2017 13:02

የባለስልጣኑ መጨረሻ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሥራ አስኪያጁ ናቸዉ፤የወቅቱን ዝርዝር የስራ አፈጻጸም ለወሬ መንታፊዎች እያቀበሉ ይገኛሉ፡፡ስለ ሰዉየዉ የስራ ሃላፊነትና የኋላ ታሪክ ወደ መጨረሻ ላይ በዝርዝር እንናገራለን፡፡ አሁን ወደ መግለጫዉ እንለፍ!‹‹ባ’ሁኑ ዓመት፣መስሪያ ቤታችን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሌቦችን በቁጥጥር ስር አዉሏል፡፡ ‹ሌቦች› ስል፣ያዉ ይገባችኋል ብዬ ነዉ፤‹ሙሰኞች› ላለማለት ፈልጌ…
Sunday, 06 August 2017 00:00

የሰይጣን ማመልከቻ

Written by
Rate this item
(15 votes)
 በንዴት የተጻፈ የሚመሥል፣ አልፎ አልፎ የእምባ ጠብታ ምልክቶች ያሉበት ማልከቻ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ተቀምጧል፡፡ ፊርማው ሙንጭርጭር ነው፡፡ ብሦት ያለበት ይመስላል፡፡ አንዴ ማመልከቻውን አየና፣ ከዙፋኑ መግቢያ ፊት ከቆመው ሊቀ መልዐክ ወዲህ ያለውን ሚካኤልን ተመለከተ፡፡ ሚካኤል ጦረኛ ነው፡፡ ሦስቱ ሊቀ መላዕክት፣ በስልጣን…
Saturday, 29 July 2017 12:07

አዚማሙ

Written by
Rate this item
(11 votes)
«በአንድ ምሽት የተገመደዉ የወዳጅነት ትስስሮሽ፣ ለበርካታ ዓመታት ሊዘልቅ በቅቷል።»በወረቀት ላይ ፃፈዉ፤ በሚነበብ መልኩ አሰፈረዉ። ግን የ’ርሱንና የጨረቃን ወዳጅነት ቢተርክ፣ማን ያምነዋል፤ማንስ «ዕዉነት ነዉ!» ብሎ ይቀበለዋል? ግራ ገባዉ። ትዝታዉን ለማስፈር ወረቀትና ብዕር አሰናኘ፤ አሰናኝቶም ታሪኩን ይፅፍ ቀጠለ፤ የተገናኙበትን ቀን ተረከ...«ከበርካታ ዓመታት በፊት፣እኔ…