ልብ-ወለድ
ያው እድለኛም አይደለሁ...ታዋራኛለች! ደፍሬ ስልኳን የጠየኩበት ቀን ትዝ ይለኛል።ልዩ መሆኗ ግልፅ ነው... ድፍረቴ ቀርቶ!“ይሄን ነገሬን ባትወደውስ?” ብዬ መስጋቴ ሌላ ታሪክ ነው! ሰው እንዴት “ድምፄን ባትወደውስ?” ብሎ ይሳቀቃል?እንደው ስንት አይነት ድምፅ ቢኖር ነው?ብቻ እንዳልኩት እድለኛ ነገር ነኝ!የመጀመርያ ቀን ደውዬላት፣ ቆንጆ ድምፅ…
Read 2515 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከመውደዱ ጫካ ውስጥ የጠፋሁ፣ ከፍቅሩ ግርጌ ላይ እንደ ሳር ድንገት በቅዬ በዝምታው ንዳድ የወየብኩ፣ በቸልታው ውስጥ የምደርቅ ብኩን ነኝ። ከጉዳዩ እንደማይጥፈኝ አውቃለሁ። በዝምታ እባጭ ተኮፍሶ፣ እንደ ተራ ነገር ያየኛል። እስሩ አስቀምጦኝ የማይረባ ተልካሻ መፅሐፍ ለመቶኛ ጊዜ ያነባል። እውነቱን በጊዜ ውስጥ…
Read 2404 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከዕለታት አንድ ቀን ከዚህ ዓለም ሀገራት በአንዱ አንድ ንጉሥ ነበር፡፡ እንደማናቸውም ንጉሦች ይህኛውም ንጉሥ የራሱ ሙዚቀኞች ዳንሰኞች፣ ውሽሞች፣ ባሮች፣ ጫማ ሳሚዎችና የመሳሰሉት ነበሩት፡፡ እንደ መክፈቻ ሥነ ሥርዓቶች ላይ መሳተፍ፣ ወታደራዊ ሰልፍ መመልከት፣ ከሌሎች የተጻፉ ንግግሮችን ማንበብና ጉብኝት ማድረግ ከመሳሰሉ በርካታ…
Read 2418 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሳቅ አምርሬ እጠላለሁ፣ ሳቅ ጨለምተኞች ሊበሉት ያሰጡት የማይደርቅ ፍርፋሪ ነው። ሳቅ ከጥርስ አልፎ ሲንጠባጠብ ገላዬን አጣጥቦት የሚወስደው ይመስለኛል። ፍቅረኛዬ ስትለየኝ (ምናልባት) ሰዎች ከንፈራቸውን ከፍ ዝቅ እያደረጉ ከት ብለው ይስቃሉ፡፡ ግጥም ስገጥም ነብሳቸው ከአካላቸው የወለቀባቸው በግጥሜ ይስቃሉ፤ ሞት ትቢያ ሲያስግጠኝ መልአከ…
Read 2701 times
Published in
ልብ-ወለድ
(የአጭር አጭር ልብወለድ) ...ምንም ትንፍስ በማይልበት ሸለቆ ውስጥ ተጨብጦ ተቀምጧል። የሕይወትን ምስጢር የሚፈልግ ብኩን ባይተዋር ይመስላል።...ከኪሱ ሲጋራ አወጣና ለኩሶ ወደ ጠቆረው ከንፈሩ ለጠፈው፤ የሲጋራውን ጢስ ምጎ አንቅሮ ሲተፋው በአፉም በአፍንጫውም ጢስ ይወጣል። በዚያች ቅጽበት እንዴት ገጣሚ እንደሆነ አውጠነጠነ..“ህም!” “መለያየት ሞት…
Read 2514 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቆሻሻ ያው ቆሻሻ ነው፤ ይጣላል።እኔ ግን ቆሻሻ ህይወቴ ነው። ስራ ነው። ቀደም ሲል ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩኝ፤ የሱስ ብዛት ነው ጎዳና ያወጣኝ። በመሰረቱ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ። መቼ አዲስ አበባ እንደመጣሁ ሁሉ ትዝ አይለኝም። በየጫት ቤቱ እየዞርኩ ገረባ ከሰው እግር ስር…
Read 2463 times
Published in
ልብ-ወለድ