ልብ-ወለድ
የክሪስ ሌቲ የህይወት ጉዞ ታሪክ በአስደሳች የልብ ወለድ መድብል ውስጥ የምናገኘውን ዓይነት ታሪክ ይመስላል። የአጎቱን መኪና አጥቦ፣ ለማክዶናድ በርገር መግዣ በተሰጠው ዘጠኝ ዶላር የሙዚቃ ካሴትና ሲዲ በኒዮርክ አውራ ጎዳናዎች እየዞረ መሸጥ የጀመረው ኬቲ ትልቅ ህልም ነበረው- የራሱን የቢዝነስ ኩባንያ በመክፈት…
Read 2093 times
Published in
ልብ-ወለድ
እንዴት ያደርጉታል የሆድን ህመምማጭድ አይገባበት በእጅ አይታረም፡፡የሕዝብ ግጥም“አንቺ ማኅሌት… ማኅሌት…” ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ እያለ ደብተሬን ከጀርባዬ እየሸጎጥኩ ከዳግማዊ ምንሊክ ትምህርት ቤት ወደ ፓርላማ መንገድ ቁልቁል እከተላታለሁ፡፡ አንዴ ገልመጥ ብላ አይታኝ መንገዷን ቀጠለች፡፡ሰሞኑን ደብሯታል፤ ምን አደረኳት?ሮጥ ሮጥ ብዬ ፓርላማው አጥር ጋ…
Read 1972 times
Published in
ልብ-ወለድ
"የምሰራበት ድርጅት ውስጥ ሁለታችንም የሂሳብ ባለሞያ ነን። አንድ ቀን በሙሉ ዓይኔ አይቻት አላውቅም። የምትለብሳቸው አጫጭር ቀሚሶች፣ የምትቀባው ሽቶ፣ ቀጥ ብሎ የወረደ አፍንጫዋ ስቦኝ አያውቅም። እሷ ውስጥ እራሴን ተመልክቼ አላውቅም። ስለ ስራ እናውራ እንጂ ሌላ ነገር አውግተን አናውቅም። አምስት አመት በዝምታ…
Read 2083 times
Published in
ልብ-ወለድ
....... “ተረት በእነ - እከሌ ዘመን ቀረ!” እያልኩ ያላየሁትን ዘመን በማዳነቅ ቁጭት መቀስቀስ አማረኝ።ታዲያ ቢያምረኝ ምን አለበት ወገን? ሀቅ ሀቁን እንነጋገር ከተባለ ተረት እየተነገረው የሚተኛ ህፃን ነው እንግዲህ አድጎ ባለስልጣን ሲሆን በየፓርላማው ላይ አንዳች እንደዋጠ ዘንዶ “ዧ” ብሎ ተጋድሞ ስብሰባ…
Read 1930 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዛሬጋሼ… ይኸው ለዓመታት ውስጤን ስቆፍር አለሁ። አንተን ፍለጋ ነፍሴ እንደባከነች ሃያ ስንት ደመራ ተለኮሰ? የጮርቃ ትዝታዬን ሙዳይ ከፍቼ፣ ከደገኛ ዘመናት ቀለማም ህልሞቼ ውስጥ እፈልግሃለሁ። ግን… አላገኝህም።ያኔ!አዲሲቷ ፀሃይ የእለቱን ብርሃን ልትገላገል ስታምጥ ሰማዩ ሰፊ ዝርግ ፊቱ ላይ የደም ዓይነርግብ ለጥፎ ብርማ…
Read 1732 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለጋ የልጅነት ፍኖት ላይ የሚንከላወሱ ንፁህ የትውስታ ብሌኖች አሉ : ከልቦና የማይነጥቡ የምንጊዜም ለጣቂ ዳራ - በየዳናችን የሚከተሉን፣ በትላንት ብልቃጥ ውስጥ የተቀመጡ ግራጫማ ዛሬዎች ይመስላሉ። እነዚህን የብልቃጥ ውስጥ ነቁጥ ጉብታዎች በዛሬው የኑረት ንብርብር ቸል ልላቸው ታተርኩ። ወጣትነቴ ደረስኩ ሲል ፣…
Read 1865 times
Published in
ልብ-ወለድ