ዜና

Rate this item
(6 votes)
በ2011 ዓ.ም በወጣውና በርካታ ውግዘትና ተቃውሞ በገጠመው የፀረ ሽብር ሕግ ክሶች እንዳይመሰረቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡የፀረ ሽብር ሕጉን መልሶ የመጠቀም አካሄድ እየታየ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰኔ 15ቱ የባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አካላት…
Rate this item
(4 votes)
• ‹‹በአባይ ወንዝ ዙሪያ ከትብብር ውጪ ሌላ አማራጭ የለም›› - ፕ/ር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ • ‹‹ግድቡ በቀጣይ አመት በከፊል ሃይል ማመንጨት ይጀምራል›› የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲ በተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር አለማቀፉ ማህበረሰብ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ጥያቄዎች ለማስመለስ የተመሠረተው የተለያዩ ማህበራት ኮሚቴ በ10 ቀናት ውስጥ ከስድስት ክልሎችና ከሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ጋር ያደረገው ውይይት መልካም ምላሽ የተገኘበት መሆኑን ጠቁሞ፤ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አብዛኞቹ የቤተክርስቲያኒቱ ጥያቄዎች ምላሽ ያገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው…
Rate this item
(1 Vote)
ለሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሣኔ የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ለህዝበ ውሣኔው በቂ ዝግጅት እንዲደረግ ያሳሰበ ሲሆን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የምርጫ ምልክትን ይፋ አድርጓል፡፡ከሰሞኑ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከደቡብ ክልልና ከሲዳማ ዞን…
Rate this item
(2 votes)
 በዘንድሮ አመት ወደ ከፍተኛ የመንግስት የትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው የዩኒቨርስቲ ግቢ ደህንነት አጠባበቅ ኃላፊነት መውሰጃ ውል እንደሚፈርሙ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ያሠራጨው የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርአት ኃላፊነት መውሰጃ ውሉ ዋነኛ አላማው የተማሪዎችና የተቋማቱን ሠላምና ደህንነት ማስጠበቅ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍና ድንገተኛ አደጋዎች አስተባባሪ ጽ/ቤት፤ በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው ለነበሩና ወደ ቀዬአቸው ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን አለማቀፉ ሕብረተሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ፡፡ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የግጭት ተፈናቃዮች የሚገኙባቸውን ቦታዎች የጎበኙት የጽ/ቤቱ ሃላፊ ማርክ ሎውስክ፤ “ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮችን ማቋቋም የኢትዮጵያ መንግሥት ብቻውን…
Page 9 of 286