ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ማስፈፀሚያ ረቂቅ ህግ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ለማድረግ ሰሞኑን የጠራው ስብሰባ ባለመግባባት ተበተነ፡፡ የውይይቱ ተሣታፊዎች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ የስብሰባው ዓላማ በምርጫ ማስፈፀሚያ ረቂቅ ህግ ላይ ውይይት ለማድረግ የነበረ ቢሆንም ቀደም ብሎ በፓርላማው ፀድቆ አዋጅ…
Rate this item
(2 votes)
ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አስጊ ሆኗል ያለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ይህን አስጊ ሁኔታ ለመቀልበስ የፖለቲካ ሃይሎች መልካም ግንኙነት ለመፍጠር እንዲቀራረቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ቤተ እምነቶችን በመጠቀም የፖለቲካ ችግሩን ወደ ህዝብ ግጭት ለመቀየር…
Rate this item
(1 Vote)
- ባለፈው ሳምንት በ3 ቀናት 66 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አልፏል - በክልሉ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ገጠማ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ይጀመራል በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 3 ወራት በተከሰቱ 1095 የትራፊክ አደጋዎች 433 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ገልጿል፡፡ በአንድ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
በጽሁፉ መነሻነት ሴሚናር ተካሂዷል የዋለልኝ መኮንን ‹‹የብሄሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ›› በተሰኘውና ላለፉት 50 ዓመታት ከፍተኛ ተፅዕኖ ባሳደረገው ጽሑፍ ላይ ‹‹የዋለልኝ የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ›› በሚል ርዕስ ከትላንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ሴሚናር ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ተቋም አዘጋጅነት…
Rate this item
(1 Vote)
ለህዳር 30 የክስ መቃወሚያ እንዲያቀርቡ ፍ/ቤት አዟል የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከቻይና በተገዙና ጥቅም ላይ ሊውሉ በማይችሉ የአንድ መቶ አስራ አንድ ራዳሮች ግዥ ጉዳይ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና ሌሎች 3 ግለሰቦች ላይ አዲስ…
Rate this item
(9 votes)
 የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መንግስቱ አበበ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ፣ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ መንግስቱ፤ የአዲስ አድማስ የንግድና ኢኮኖሚ አዘጋጅ በመሆን፣ ከ15 ዓመት በላይ በትጋትና በታታሪነት የሰራ ብርቱ ጋዜጠኛ ነበር፡፡ በጋዜጣው ላይ በሰራባቸው ዓመታት ከ300 በላይ ታዋቂ…
Page 8 of 291