ዜና
“እኔ ውግንናዬ ከማንም ሳይሆን ከሰላም ነው” የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ከፌደራል መንግስት ጋር ጦርነት የገጠመውን የህወሃት ቡድን ደግፈው በመንግሰት ላይ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ለማሳደር የማግባባትና የጦር መሳሪያ የማፈላለግ ተግባር ላይ ተጠምደው መሰንበታቸው የተገለፀ ሲሆን ይህ ድርጊታቸው በአገር…
Read 12857 times
Published in
ዜና
ህወሃት ለሁለተኛ ጊዜ ትናንት ከሌሊቱ 2፡30 ላይ ወደ ባህር ዳር ያስወነጨፈው የሮኬት ጥቃት ኢላማ የአማራ መገናኛ ብዙሃን የባህር ዳር አየር ማረፊያና የቴሌኮም ታወሮች እንደነበሩ የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀው።ህወሃት ወደ ባህር ዳር ለሁለተኛ ጊዜ ያስወነጨፈቻቸው ሮኬቶች ሁለት ሲሆኑ አንደኛው የበቆሎ እርሻ…
Read 8543 times
Published in
ዜና
ዶ/ር ደብረፅዮን ለትግራይ ህዝብ የክተት ጥሪ አስተላልፈዋል የማይካድራው የንጹሃን ጭፍጨፋን ጨምሮ በህወኃት ቡድን አቀናባሪነት ቀጥተኛ ተሳትፎ ባለፉት ሁለት አመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀሙ ጭፍጨፋዎችና ማፈናቀሎች በዓለም አቀፍ ህግ ጭምር ተጠያቂ የሚያስደርጉ እንደሆኑ የገለፀው መንግስት እስካሁን 192 የህወኃት ባለስልጣናት፣ የመከላከያ መኮንኖችና…
Read 6884 times
Published in
ዜና
Saturday, 21 November 2020 09:55
ለእጩ ተወዳዳሪዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ የአየር ሰአትና አምድ ድልድል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
- የግል መገናኛ ብዙኃን ብሮድካስት በሚያወጣው መመሪያ ይመራሉ- ተብሏል። - ማንኛውም መገናኛ ብዙኃን የምርጫ ዴስክ የማቋቋም ግዴታ አለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች የመገናኛ ብዙሃን አጠቃቀምና ድልድል ረቂቅ መመሪያ ያዘጋጀ ሲሆን መመሪያው ለፖለቲካና እጩ ተወዳዳሪዎች የአየር…
Read 6632 times
Published in
ዜና
Saturday, 21 November 2020 09:54
በኮንሶ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ዜጎች ለከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ ተዳርገዋል
Written by አለማየሁ አንበሴ
7 ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞንና በአካባቢው ባሉ ወረዳዎች ታጣቂዎች ባደረሷቸው ተከታታይ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውንና 7 ቀበሌዎች መቃጠላቸውን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ምንጮች፤ ሲሆን በደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ፤ ጥቃት አድራሾቹን ለመያዝና ሁኔታውን ለመቆጣጠር የፀጥታ ሃይል…
Read 448 times
Published in
ዜና
Saturday, 21 November 2020 09:47
በትግራይ ክልል የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዳይፈጸም ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
በትግራይ ክልልና አጎራባች በሆኑ አካባቢዎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዳይፈጸም ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አስታወቀ።ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም የተቋቋመውና በትግራይ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች ውስጥ በሚኖሩ ዜጎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዳይፈጸም ቁጥጥርና ክትትል…
Read 263 times
Published in
ዜና