ዜና

Rate this item
(4 votes)
- የፀጥታ ሃይሎች ቅድመ ግጭት መከላከል ላይ እንዲያተኩሩ ጠይቋል - በግጭቱ ምክንያት መደበኛ ስብሰባውን አቋርጧል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሀገሪቱን ለከፍተኛ ጥፋት የሚዳርጉ ጐሣና ሃይማኖትን መሠረት ያደረጉ ግጭቶች እየተስፋፉ መሆኑን በመግለፅ ዜጐች ለሀገር አንድነትና ሠላም እንዲቆሙ ጥሪ…
Rate this item
(6 votes)
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ጽንፍ የያዙ አመለካከቶች የሀገሪቱ ሁኔታ ወደ ውጥረት እየከተቱ፣ ዜጐችን ለጥቃት እያጋለጡ መሆኑን የጠቆመው በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሲቪል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦሲዴፓ)፤ መንግስት የዜጐችን ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ አሳስቧል፡፡ በኢትዮጵያ በተፈጠሩ ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ምክንያት እየከሰቱ ያሉ ችግሮች…
Rate this item
(5 votes)
አለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ‹‹ሂውማን ራይትስ ዎች›› ኢትዮጵያዊውን ሠለሞን አየለ ደርሶ የአፍሪካ ዋና ተጠሪ አድርጐ መሾሙን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ 33ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያደረገው ‹‹ሂውማን ራይትስ ዎች›› በህግና በዲሞክራሲያዊ መብቶች አጠባበቅ የዳበረ ልምድና እውቀት አላቸው ያላቸውን አቶ ሠለሞን አየለን የአፍሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
የሣምንታዊ ‹‹ግዮን›› መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ ከ6 አመት በፊት በእንቁ መጽሔት ምክንያት በተከሰሰበት የግብር ጉዳይ መታሰሩ ታውቋል፡፡ ጋዜጠኛው ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ከ6 አመት በፊት የ‹‹እንቁ›› መጽሔት አሣታሚ በነበረበት ወቅት በተከሰሰበት የግብር ስወራና የታክስ ጉዳይ ፍ/ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው መስከረም አጋማሽ ጀምሮ በደቡብ ክልል ጂንካ በቦዲ ማህበረሰብ እና በፀጥታ ሃይሎች መካከል በተፈጠሩ ተከታታይ ግጭቶች 40 ያህል ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ በአካባቢው በሚኖሩ የቦዲ ማህበረሰብ እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተፈጠረው ግጭት መነሻው ለጊቤ 3…
Rate this item
(0 votes)
 ኢኒሽዬቲቭ አፍሪካ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ‹‹በዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ውስጥ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን መፍጠር›› በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 የሰላም ኮንፍረንስ ያካሄዳሉ፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና…
Page 6 of 286