ዜና

Rate this item
(3 votes)
 ‹‹ሕጉ በድጋሚ የማይታይ ከሆነ ከቀጣዩ ምርጫ ራሳችንን ልናገልል እንችላለን›› የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት በቅርቡ በፓርላማ የፀደቀው የፖለቲካ ፓርቲዎችና የምርጫ ሕጉን እንደማይቀበለው የገለፀ ሲሆን አንዳንድ የጋራ ም/ቤቱ አባል ፓርቲዎች በበኩላቸው፤ ሕጉ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ ከወዲሁ ከቀጣዩ ምርጫ ራሳቸውን እንደሚያገልሉ አስታውቀዋል፡፡ ሰሞኑን በሰጠው…
Rate this item
(2 votes)
 በቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ በመላ አገሪቱ 50 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን በመራጭነት ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የምርጫ ሥርዓቱም ከዚህ ቀደም በነበረው የአብላጫ ድምጽ ሥርዓት እንደሚፈጸም ታውቋል፡፡ በምርጫና በሲዳማ የሕዝበ ውሳኔ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን ሰፊ ማብራሪያ የሰጡት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋ…
Rate this item
(2 votes)
 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አንድነት የሚፈታተን አካሄድን መንግስት እንደማይቀበል ትናንት ከቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር በጽ/ቤታቸው የተወያዩት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና ምክትላቸው አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ 40 ያህል የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ሊቃነ ጳጳሳት በቤተ ክርስቲያኒቱ ወቅታዊ ችግሮች ላይ ከጠ/ሚኒስትሩና…
Rate this item
(0 votes)
ሁለት ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ተጠቁሟል በደቡብ አፍሪካ ከመጤ ጠልነት ጋር በተገናኘ ከሚፈጸመው ጥቃትና ዘረፋ ንብረታቸውን ለመታደግ ሲሯሯጡ የነበሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን በመኪና አደጋ መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንዲሁም የአገሬው መንግስት ጥቃቱን እንዲያስቆም አሳስቧል፡፡ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በንብረታቸው ላይ ጥቃት…
Rate this item
(0 votes)
 ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ ነው በ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ላይ የተፈጠረውን ችግር የሚያጣራ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆነ ኮሚቴ መቋቋሙ የተገለፀ ሲሆን ኮሚቴው በጥቂት ቀናት ውስጥ ችግሩን አጣርቶ ውጤቱን እንዲያሳውቅ መመሪያ ተላልፏል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ረቡዕ እለት በሰጠው መግለጫ፤ ሰኔ 6 እና…
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት›› - ኢሃን የአገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል አስቸኳይ ሁሉን አቀፍ አገራዊ የውይይት መድረክ መንግስት እንዲያመቻች የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ጥሪ አቀረበ፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ መገደል፣ ከመኖሪያ ቀዬአቸው መፈናቀል፣ ንብረትን…
Page 5 of 279