ዜና

Rate this item
(9 votes)
ማኅበረ ቅዱሳንን በመወንጀል ‹‹ወጣቶቹን ሰብስባችሁ እሰሩልን›› ያሉ አስተዳዳሪዎች የፖሊስ እና የደኅንነት አካላትን በተባባሪነት ወቀሱ‹‹ማኅበረ ቅዱሳንን እንደተቋም መወንጀል አትችሉም፤ ፖሊስ የእናንተ ብቻ አይደለም፤ መጀመሪያ ራሳችኹን ፈትሹ›› /ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም በሙስና መንሰራፋት፣ በመልካም አስተዳደር እና በፍትሕ ዕጦት ሳቢያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…
Rate this item
(7 votes)
ሬዲዮ ጣቢያው ሊታገድ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ደርሶታል በዛሚ 90.7 ሬድዮ በሚተላለፈው የኢትዮፒካሊንክ ፕሮግራም በሚቀርበው “ውስጥ አዋቂ” የተሰኘ ዝግጅት በተደጋጋሚ ስሜ ጠፍቷል ያለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፤ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አቤቱታ ማስገባቱን ተከትሎ ዛሚ ሬዲዮ እና ባለስልጣኑ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በተለያዩ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን…
Rate this item
(10 votes)
በሜኤሶ ደዋሌ የባቡር መስመር የእሳተ ጐሞራ ሥጋት አለ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እየተተገበሩ ያሉት የሃዲድ መስመር ዝርጋታዎች በውሉ መሰረት እየተከናወኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥና የጥራት ደረጃቸውን ለመከታተል የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ተቋራጮቹ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አስተርጉመው ለማቅረብ ባለመፈለጋቸው በሥራው ላይ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለፀ፡፡ የፌደራል…
Rate this item
(7 votes)
መኖሪያ ቤታቸውን በ15 ቀን ውስጥ እንዲለቁ ታዘዋል “እኔ ሣላውቅ በስሜ በታተመ መፅሃፍ ሃሳቤን ተዘርፌያለው” ያሉት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ፤ መብቴን ለማስከበር በፍ/ቤት ክስ እመሰርታለሁ አሉ፡፡ መሐመድ ሀሰን በተባለ ፀሐፊ አማካኝነት “የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል ርዕስ ታትሞ በ80 ብር እየተሸጠ ነው…
Rate this item
(10 votes)
በጎተራ የሚገነባው መንደር 4 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል ሲኖማርክ የተባለው የሪልስቴት አልሚ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ ትልቁን የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው በ4 ቢሊዮን ብር ወጪ ጎተራ አካባቢ ሊያስገነባው ያቀደው የሪልስቴት መንደር “ሮያል ጋርደን” የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን፣…
Rate this item
(6 votes)
መንግስት ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ከተፈጠረባቸው የመን፣ ሊቢያ እና ደቡብ አፍሪካ እስካሁን ወደ 4ሺህ ገደማ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከትናንት በስቲያ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ በየመን ግጭት ከተፈጠረ ጊዜ አንስቶ ላለፉት ወራት፣ከ3800…