ዜና
በመቀሌ እየተካሄደ የሚገኘው የኢህአዴግ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ድርጅቱን የሚመሩ አዳዲስ አመራሮችን የሚመርጥ ሲሆን በጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ባለፉት ዓመታት በመልካም አስተዳደር ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት አለመቻሉን ገልፀው በዚህ ጉዳይ ላይ ጉባኤው ወሳኝ አቅጣጫ ያስቀምጣል ብለዋል፡፡ ሰሞኑን አባል…
Read 7226 times
Published in
ዜና
Monday, 31 August 2015 08:53
በአዲስ አበባ: ሰበካ ጉባኤያት በአስተዳደር ሓላፊዎች መታገዳቸው አሳሳቢ ኾኗል
Written by Administrator
• በቅዱስ ዐማኑኤልና በአቡነ አረጋዊ አድባራት፤ አስተዳደሩና ሰበካ ጉባኤያት ተፋጠዋል• ፓትርያርኩ የመሩበት ጥናታዊ ሪፖርት ለቋሚ ሲኖዶሱ ይኹንታ አለመቅረቡ አነጋጋሪ ኾኗል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርካታ አድባራት፣ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት በበላይነት ለመምራትና ለመቆጣጠር ሥልጣንና ተግባር ያላቸው የሰበካ መንፈሳዊ…
Read 3990 times
Published in
ዜና
ከአንድ ወር በፊት ኢትዮጵያን የጎበኙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአዲስ አበባ በነበራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ለሆቴል 1.3 ሚ. ዶላር ማውጣታቸውን ዊክሊ ስታንዳርድ ድረገጽ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ኦባማ እና አብረዋቸው የመጡ የደህንነትና የልኡካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ በሚገኙ አራት ሆቴሎች ማረፋቸውን የጠቆመው…
Read 4054 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ነጥብ አምጥተው ዩኒቨርሲቲ ለገቡ ከ2 ሺ 500 በላይ ሴት ተማሪዎች ትላንት የሽኝት ፕሮግራም ተደረገ፡፡ “ዘር ኢትዮጵያ” በተባለ ድርጅት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በተካሄደው ፕሮግራም፤ በተለያዩ የሥራ መስኮች ስኬታማ የሆኑ ሴቶች ለተማሪዎቹ ከህይወት…
Read 2232 times
Published in
ዜና
ወርሃ ዊ ክፍያ እያስከፈለ የሚያስተምራቸውን ህፃናት ተማሪዎች ከውጭ አገር የገንዘብ እርዳታ መለመኛ አድርጓቸዋል የተባለው ኮቢ አካዳሚ አገልግሎት እንዳይሰጥ ታገደ፡፡ትምህርት ቤቱ ከወላጆች በወር እስከ 600 ብር እየተቀበለ የሚያስተምራቸውን ህፃናት ተማሪዎች ፎቶግራፍ ለዚሁ ተግባር በተከፈተው ድረ ገፁ ላይ ከአጫጭር መግለጫዎች ጋር በመለጠፍ…
Read 2313 times
Published in
ዜና
በመዲናዋ ባሉ ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 10 ወረዳዎች ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የሰፈሮቹ የአድራሻና አቅጣጫ መጠቆሚያ ስርአት ሊዘረጋላቸው እንደሆነ እያካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡የቢሮው የኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት መሪ አቶ ማርቆስ አለማየሁ ለአዲስ አድማስ…
Read 4586 times
Published in
ዜና