ዜና

Rate this item
(9 votes)
በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘው የዞን 9 ጦማሪያንና በስደት ላይ የሚገኙ የጦማሪያኑ ቡድን አባላት፤ የዓለም አቀፉ ጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ (CPJ) የ2015 አለማቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ሲፒጄ፤ የማሌዥያ፣ ፓራጓይና ሶሪያ ጋዜጠኞችም የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን…
Rate this item
(7 votes)
መመሪያ ያልተሰጠበት የደብሩ የሚሊዮን ብሮች የበጀት ጥያቄ እንዲዘገይ አዟል • የሀገረ ስብከቱን ሥራ አስኪያጅና ምክትላቸውን እያወዛገበ ነው የአራዳው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ እያሠራው የሚገኘው የሁለገብ ሕንፃ ግንባታ፣ ተደርጎለታል ባለው የዲዛይን ማሻሻያ ሳቢያ በልዩነት የሚያስፈልገው ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ…
Rate this item
(5 votes)
ከ200 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት 12ኛው አለማቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከትላንት በስቲያ ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ በኤግዚቢሽኑ ላይ ከ120 በላይ የሃገር ውስጥ ኩባንያዎች ተሣታፊዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ከ17 የተለያዩ የአለም ሀገራት የተውጣጡ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሠማሩ ኩባንያዎች ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከተለያዩ የአለም ክፍሎች የተውጣጡ በአቬሽን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን የሚያሳትፍ “አይማ አፍሪካ” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ፣ ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለ3 ቀናት ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በተለይም በአገሪቷ ያለውን የኤርፖርት የመሰረተ ልማት እድገት ለማስተዋወቅ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው…
Rate this item
(0 votes)
በግጭት ምክንያት የሚደርሰው የመንገድ ንብረቶች ውድመት እየተባባሰ መምጣቱን በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መብት ጥበቃና አስተዳደር ገለፀ፡፡ አስተዳደሩ ያለፈው ዓመት የስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ከትላንት በስቲያ በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በ569 የመንገድ ንብረት ላይ አደጋዎች ደርሰው ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት…
Saturday, 19 September 2015 09:05

ልዩ የመስቀል ፕሮግራም ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና ፕሬስ ስራዎች ድርጅት ከኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ልዩ የመስቀል በዓል ፕሮግራም ያካሂዳል፡፡ በኢቴቪ 3 ከቀኑ 11፡30 እስከ ምሽት 1፡30 ሰዓት ድረስ በሚተላለፈው በዚሁ ፕሮግራም ላይ የእርድ፣ የደመራ ማብራት፣ እና የአገር ሽማግሌዎች የምርቃት ስነስርዓት የሚካሄድ ሲሆን…