ዜና

Rate this item
(16 votes)
ቲ ጂ ኤም ዲ በሚል ስያሜ የተመሰረተው የ “ሪል ውሃ” አምራች ኩባንያ፤ ያለበት 44 ሚ.ብር የግብር ዕዳ በምርመራ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ኩባንያው ከ1999 ዓ.ም እስከ 2002 ዓ.ም ድረስ ታደለ ዳለቻ በተባለ ግለሰብ ስራ አስኪያጅነት ሲመራ የቆየ…
Rate this item
(9 votes)
ሸራተን ከ5 ኮከብ በላይ ይገባኛል አለ በቅርቡ ይፋ በተደረገው የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ሸራተን አዲስ፣ ኢሊሊ ዓለም አቀፍ ሆቴልና ካፒታል ሆቴልና ስፓ፤ 5 ኮከብ የተሰጣቸው ሲሆን ሸራተን አዲስን ጨምሮ 20 ሆቴሎች በኮከብ አሰጣጡ ላይ ቅሬታ አቅርበው ምላሽ እየተጣበበቁ…
Rate this item
(2 votes)
ባቡሩ ነገ ማለዳ ስራውን ይጀምራል በነገው ዕለት ስራ ለሚጀምረው የአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት የሃይል አቅርቦት የማሟላት ሃላፊነቱን የወሰደው “ቻይና ኤሌክትሪክ ፓዎር ኢኩፒመንት ኤንድ ቴክኖሎጂ” የተባለው ኩባንያ የሃይል አቅርቦቱን ያልተቆራረጠና አስተማማኝ አደርጋለሁ ሲል ቃል መግባቱን ዥንዋ ዘገበ፡፡የኩባንያው ምክትል ጄኔራል ማናጀር…
Rate this item
(9 votes)
በሽብር ተከሰው ጉዳያቸው በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘው የዞን 9 ጦማሪያንና በስደት ላይ የሚገኙ የጦማሪያኑ ቡድን አባላት፤ የዓለም አቀፉ ጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ (CPJ) የ2015 አለማቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡ሲፒጄ፤ የማሌዥያ፣ ፓራጓይና ሶሪያ ጋዜጠኞችም የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን…
Rate this item
(7 votes)
መመሪያ ያልተሰጠበት የደብሩ የሚሊዮን ብሮች የበጀት ጥያቄ እንዲዘገይ አዟል • የሀገረ ስብከቱን ሥራ አስኪያጅና ምክትላቸውን እያወዛገበ ነው የአራዳው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር፣ እያሠራው የሚገኘው የሁለገብ ሕንፃ ግንባታ፣ ተደርጎለታል ባለው የዲዛይን ማሻሻያ ሳቢያ በልዩነት የሚያስፈልገው ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ…
Rate this item
(5 votes)
ከ200 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት 12ኛው አለማቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከትላንት በስቲያ ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ በኤግዚቢሽኑ ላይ ከ120 በላይ የሃገር ውስጥ ኩባንያዎች ተሣታፊዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ከ17 የተለያዩ የአለም ሀገራት የተውጣጡ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሠማሩ ኩባንያዎች ናቸው፡፡…