ዜና

Rate this item
(29 votes)
ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ ላይ ታመው ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከገቡትና ለ10 ቀናት በህክምና ላይ ቆይተው ጥቅምት 6 ቀን ህይወታቸው ካለፈው ወይዘሮ አየለች ደግፌ ጆሮ ላይ የጠፋው 5 ግራም የጆሮ ወርቅ፤ ሆስፒታሉንና የሟች ቤተሰብን እያወዛገበ ነው፡፡ የሆስፒታሉ የፅኑ ህሙማን ክፍል ኃላፊ…
Rate this item
(36 votes)
መንግሥት ሁከት በሚፈጥሩት ላይ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል በጎንደር ጭልጋ አካባቢ ቅማንትና አማራ በሚል በተደራጁ ቡድኖች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች ለሞት መዳረጋቸው የተገለፀ ሲሆን ነዋሪዎች በስጋት ከቤታቸው ሳይወጡ እንደሰነበቱ ምንጮች ገለፁ፡፡ ግጭቱ ስር የሰደደ እንደነበር የጠቆሙት የአካባቢው ምንጮቻችን፤ ከመስከረም ጀምሮ…
Rate this item
(14 votes)
በሀገሪቱ የሚታየው የእርስ በእርስ ግጭትና ህዝባዊ አመፅ ሀገር ከመበታተኑ በፊት የሃይማኖት አባቶች ተሰሚነታቸውን ተጠቅመው የሰላም ጥሪ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ፡፡ የመግባባት አንድነትና ሰላም ማህበር (ሰላም) ባወጣው መግለጫ፤ በሌሎች ሀገራት የሚታየው የእርስ በእርስ ግጭት ያስከተለው ጉዳትና ቀውስ በአገራችን እንዳይፈጠር የሃይማኖት አባቶች የሽምግልና ሸንጎ…
Rate this item
(5 votes)
በንግድ ትርኢትና የተለያዩ ገጽታዎች ባሏቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች ለ12 ቀናት የሚካሄደው “ሚሊኒየም የገና ገጸ በረከት” ፌስቲቫልና ኤክስፖ በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ይከፈታል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበርም በቀጣዮቹ 12 ቀናት፣ የተመሠረተበትን 80ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ዳዊት ውብሸት…
Rate this item
(42 votes)
• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ አደጋ…
Rate this item
(44 votes)
- በኦሮሚያና በጐንደር የደረሱ ጉዳቶች በገለልተኛ አካል እንዲጣራ አሳስበዋል- “ከህዝቡ ጋር መግባባት ሳይፈጠር ማስተር ፕላኑ አይተገበርም” የክልሉ ፕሬዚዳንት ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን መንግስት እያስተናገደ ያለበው አግባብ ትክክል አለመሆኑን የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ በኦሮሚያ ከተፈጠረው ተቃውሞ እንዲሁም፣ በጐንደር ማረሚያ ቤት…