ዜና

Rate this item
(0 votes)
ሮተሪ ክለብ በአዲስ አበባ የተቋቋመበትን የ25ኛ ዓመት በዓል ዛሬ ያከብራል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማዕከል በሚከበረው በዚሁ በዓል ላይ የክለቡ አባላት፣ በጐ ፈቃደኞችና ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል፡፡ እ.ኤ.አ ፌቡራሪ 23 ቀን 1905 ዓ.ም በቺካጐ የተቋቋመው ሮተሪ ክለብ፤ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(27 votes)
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” - ኦህዴድ ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በም/ቤት እንጂ በፓርቲ ውሳኔ አይደለም ብለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦህዴድ ማዕከላዊ…
Rate this item
(8 votes)
ከአገሪቱ የሚዲያ ተቋማት ግማሽ ያህሉ በመገናኛ ብዙኃን ም/ቤት ምስረታ ላይ ያልተሳተፉ ሲሆን ከክልል የመንግስት መገናኛ ብዙኃን አንዱ ብቻ ነው የተሳተፈው፡፡ ሁለት የጋዜጠኛ ማህበራትም በምስረታው ያልተሳተፉ ሲሆን አንደኛው ማህበር “ለብዙ ዓመት የደከምንበትን አጀንዳ ተነጥቀናል” ሲል ቅሬታ አሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጋዜጠኞች ህብረት…
Rate this item
(4 votes)
በኢሊኖ ምክንያት በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ አሰቃቂ ገጽታን እየተላበሰ መምጣቱን በመጠቆም አለማቀፍ ማህበረሰብ የእርዳታ እጁን እንዲዘረጋ “ሴፍ ዘ ችልድረን” የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የህፃናት አድን ድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ድርቁ በተከሰተባቸው አፋርና አማራ ክልሎች ለሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን መንግስት…
Rate this item
(5 votes)
• ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳዳሪ ከሥራቸው ታግደው ነበር• ሐዋርድ ያዘጋጀው ውል የባለቤትነት መብትን ይነፍጋል• ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል “እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ዕድልና አስተምሮ በሚያወጣቸው ጥቁር…
Rate this item
(8 votes)
የሙከራ ስርጭቱን በናይል ሳት 11595 ጀምሯል መቀመጫውን በኬንያ ያደረገውና በኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የተቋቋመው “ናሁ ቲቪ” የተሰኘ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ በመጪው የካቲት ወር መደበኛ የ24 ሰዓት ስርጭቱን እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ከትላንት በስቲያ ቦሌ በሚገኘው ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል በተከናወነው የጣቢያው ይፋ የምረቃ ስነስርዓትና ጋዜጣዊ መግለጫ…