ዜና

Rate this item
(0 votes)
በህትመት፣ ወረቀትና እሽግ ሥራዎች ላይ ያተኮረና ከ40 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የተሳተፉበት አለምአቀፍ ኤክስፖ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ በፕራና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ ከጥር 13-15 በሚቆየውና በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በዶ/ር መብራቱ መለስ በተከፈተው በዚሁ “አፍሪ ፕሪንት ኤንድ ፓኬጂንግ ኤክስፓ” ላይ፤…
Rate this item
(2 votes)
- “የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቶኝ ነው ሥራ የጀመርኩት” (ባለሃብት)- “የግንባታ ፈቃድ ሳያገኙ ነው መገጣጠሚያውን የገነቡት” (ወረዳው)ኒግማ አግሮ ኢንዱስትሪ የተባለው የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያና የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 መስተዳደር በህገወጥ ግንባታ ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው፡፡ ወረዳው ባለፈው ሰኞ ኩባንያውን በግሬደር ማፍረስ መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በመጪው የካቲት 23 የሚከበረውን 120ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ባለፈው ሰኞ 12 የእግር ተጓዦች ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አድዋ መገስገስ የጀመሩ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ደብረብርሃን መድረሳቸውን ተናግረዋል፡፡ “ጉዞ አድዋ” በሚል ስያሜ በየዓመቱ ወደ አድዋ የሚደረገው ጉዞ፣ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
ሮተሪ ክለብ በአዲስ አበባ የተቋቋመበትን የ25ኛ ዓመት በዓል ዛሬ ያከብራል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማዕከል በሚከበረው በዚሁ በዓል ላይ የክለቡ አባላት፣ በጐ ፈቃደኞችና ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል፡፡ እ.ኤ.አ ፌቡራሪ 23 ቀን 1905 ዓ.ም በቺካጐ የተቋቋመው ሮተሪ ክለብ፤ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(27 votes)
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” - ኦህዴድ ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በም/ቤት እንጂ በፓርቲ ውሳኔ አይደለም ብለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦህዴድ ማዕከላዊ…
Rate this item
(8 votes)
ከአገሪቱ የሚዲያ ተቋማት ግማሽ ያህሉ በመገናኛ ብዙኃን ም/ቤት ምስረታ ላይ ያልተሳተፉ ሲሆን ከክልል የመንግስት መገናኛ ብዙኃን አንዱ ብቻ ነው የተሳተፈው፡፡ ሁለት የጋዜጠኛ ማህበራትም በምስረታው ያልተሳተፉ ሲሆን አንደኛው ማህበር “ለብዙ ዓመት የደከምንበትን አጀንዳ ተነጥቀናል” ሲል ቅሬታ አሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጋዜጠኞች ህብረት…