ዜና

Rate this item
(20 votes)
• ከለጋሾች ገንዘብ ካልተገኘ፣ በግንቦት ወር የእርዳታ እህል ይሟጠጣል” ተመድ• እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው የዓለም ሀገሮች፣ ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች በኢትዮጵያ ድርቅ ያስከተለው ከባድ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ ፀጥታ ጠንቅ እንዳይሆን የአሜሪካ መንግስት እንደሰጋ የዘገበው ሲኤንኤን፣ ሃያ የረድኤት ባለሙያዎችን…
Rate this item
(21 votes)
• 11 ዋና አከፋፋዮች ታስረዋል፤ የዋስትና ጥያቄያቸው በፍ/ቤት ተቀባይነት አላገኘም• በርካታ ሺ ሰዎች በአባልነት ተመዝግበዋል መግቢያ 4ሺ ብር ይከፈላል• ቲያንስ 700 ገፅ ደብዳቤ፣ የ15ሺህ ሰዎች የድጋፍ ፊርማ ለጠ/ሚ ቢሮ አስገብቻለሁ ብሏል የቻይናው ኩባንያ ቲያንስ፤ ሰፊ የምልመላ ዘመቻ በርካታ ሺ ሰዎችን…
Rate this item
(28 votes)
ዘንድሮ ኦሮሚያን ጨምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ተቃውሞዎችና ግጭቶች ዋነኛ መነሻቸው የዲሞክራሲና የመብት ጥያቄዎች መሆናቸውን አንጋፋ ፖለቲከኞችና ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ የህዝብ ድምጽ መወከያ የሆኑ ተቋማት በገዥው ፓርቲ ብቻ በመያዛቸውና የሚዲያ ተቋማት እየቀጨጩ በመምጣታቸው፣ ህዝቡ ጥያቄውን፣ ብሶቱንና ሀሳቡን የሚገልጽባቸው መድረኮችን በማሳጣታቸው፣ ተቃውሞዎችና…
Rate this item
(10 votes)
ከአንድ ወር በፊት የተመሰረተው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ም/ቤት፤ ተመዝግቦ ህጋዊ ዕውቅና ለማግኘት መቸገሩን ያስታወቀ ሲሆን ለችግሩ እልባት ለማግኘት ጥረት እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡ም/ቤቱ ከትናንት በስቲያ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያከናወነ ሲሆን በእለቱም፣ በየአመቱ የሚሰበሰበውን ጠቅላላ ጉባኤ፤ በሰብሳቢነት፤ በምክትል ሰብሳቢነትና በፀሐፊነት የሚያገለግሉ አባላትን…
Rate this item
(5 votes)
አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ስጋ በመላው ዓለም በማጓጓዝ የሚታወቀው “ሳዑዲ ካርጐ”፤ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች አብረው የሚሰሩ ደንበኞቹን ሸለመ፡፡ በ2007 እ.ኤ.አ ካቤ ኩባንያን ጠቅላላ የሽያጭ ኤጀንቱ (GSA) አድርጐ መንገደኞችን በማጓጓዝ ሥራ የጀመረው “ሳዑዲ ካርጐ”፤ ከ2010 አንስቶ ቢሮውን በአዲስ አበባ በመክፈት በሳምንት…
Rate this item
(36 votes)
በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩትን ግጭቶች ለመፍታት፣ መንግስት የሠላም ጥሪ በማቅረብ ብሔራዊ እርቅ መፍጠር እንዳለበት ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ ችግሮቹ የተከሰቱት የፌደራል አደረጃጀት ትክክለኛ አቅጣጫ ስላልያዘ ነው በማለት የገለፀው ኢዴፓ በበኩሉ፤ መንግስት ስርአቱን መመርመር አለበት ብሏል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤…