ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ “ዩዝ ኮኔክት” በሚል አጀንዳ ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በነገው ዕለት እንደሚወያዩ ተገለፀ፡፡ በዩኒቨርስቲው አይ ኤስ ላይብረሪ ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የሚካሄደውን ውይይት የምትመራው የቢቢሲዋ…
Rate this item
(32 votes)
ክሳት የሚታይባቸው አቶ መላኩ፤ “ያለመከሰስ መብቴን ትቼዋለሁ” አሉ፡፡ “ፀሐይና ነፋስ በማይገባበት ክፍል ለብቻዬ ታስሬያለሁ” - አቶ መላኩ “በስርዓቱ መሰረት ችግሮችን ለመፍታት እንጥራለን” - ማረሚያ ቤት የተጠርጣሪዎች ቁጥር 31 ደርሷል፤ ሰኞ ፍ/ቤት ይቀርባሉ የሚኒስትሮች ካቢኔ አባል የሆኑት የጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና…
Rate this item
(12 votes)
ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሰኛ ነው - ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ገቢዎች ከመንግስትም በላይ ስልጣን የተሰጠው አካል ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ ማጥመጃው ትላልቅ ዓሳዎችን ካጠመደ እንተባበራለን - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም የእርምጃውን አቅጣጫ ለማወቅ ቀጣዩን ማየት ያስፈልጋል - ዶ/ር መረራ ጉዲና በፌዴራል…
Rate this item
(3 votes)
ከሦስት መቶ በላይ መኪኖች በጉምሩክ ተይዘው ያለ ስራ ለሁለት አመታት እንደተቀመጡ የገለፁ አስጐብኚ ድርጅቶች፣ የገቢዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊዎች አቤቱታችንን ለመስማትም ሆነ እኛን ለማነጋገር ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እንግልት ደርሶብናል ሲሉ ባካሄዱት ስብሰባ ገለፁ። በመቶ የሚቆጠሩ ድርጅቶች በአባልነት የያዘው የአስጐብኚዎች ማህበር ትናንት በጠራው…
Rate this item
(5 votes)
ጠ/ሚ ኃ/ማርያም በአስረጂነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ብለዋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው መፈናቀል ተጐጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአስረጂነት ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተጠቁሟል፡፡ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ሃይሉ ሻውል እና አለማቀፍ የህግ…
Rate this item
(11 votes)
የአዲስ አበባ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኤጀንሲ በቀጣዩ ወር በሚጀመረው የቤቶች ልማት ፕሮግራም ምዝገባ ላይ እስከ 1.3 ሚሊዮን የሚደርስ ቤት ፈላጊ ይመዘገባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአንድ የምዝገባ ጣቢያ ስር እንዲካተት ከተደረገው የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በስተቀር በሌሎች ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 113 ወረዳዎች በሶስት…