ዜና

Rate this item
(61 votes)
በጎንደር ለ2ኛ ጊዜ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተካሄደ ነው ተቃውሞውን ለማስቆም እርምጃ እወስዳለሁ”- የክልሉ መንግስት ትላንት በባህር ዳር አንዳንድ የንግድ ተቋማት ታሸጉ ትናንት በተለያዩ የጎጃም ከተማዎች የተቃውሞ ሠልፍ የተደረገ ሲሆን በጎንደርና አካባቢው ባሉ ከተሞች ባለፈው ረቡዕ ለ2ኛ ጊዜ የተጀመረው የቤት ውስጥ…
Rate this item
(48 votes)
በኢንተርኔት ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰባስቦለታል መንግስት የፖለቲካ አቋሙን እንደሚያከብርለት ገልጾ ነበር አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ላይ ያሳየው የተቃውሞ ምልክት በውድድሩ 2ኛ በመውጣት ያገኘውን የብር ሜዳልያ እንዳያሰርዝበት ተፈርቶ ነበር፡፡ ከትናንት በስቲያ አለማቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ፤ አትሌት…
Rate this item
(15 votes)
 ፓርቲው በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቷል ሰማያዊ ፓርቲ በወቅቱ የሀገሪቱ ችግር ላይ መንግሥት፣ ተቃዋሚዎች፣ ምሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና ተፅዕኖ ፈጣሪ አካላት በጋራ ህዝባዊ ውይይት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ በሌላ በኩል በፓርቲ የውስጥ ችግር ሲናጥ የቆየው ሰማያዊ፤ የፓርቲውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል አስቸኳይ…
Rate this item
(10 votes)
አምናና ዘንድሮ፣ ከፍተኛ እርዳታ ካገኙ ሦስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ለረሃቡ 1.4 ቢ ዶላር (30 ቢ. ብር) እርዳታ ተገኝቷል። ግማሹ ከአሜሪካ! (የዩኤን መረጃ)፡፡ 3ቱ ትልልቅ ለጋሾች፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የጀርመን መንግስታት ናቸው። ረሃብ የሚከሰተው፣ የእህል ምርት ምን ያህል ሲቀንስ ነው? በ1966…
Rate this item
(51 votes)
በ25 ዓመት ውስጥ መሰል ውይይት ሲደረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው‹‹ፕሬዚዳንቱ ሁሌም በሬ ክፍት ነው ብለውናል›› - ዶ/ር በዛብህ ደምሴፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፤ በአማራና በኦሮሚያ ክልል በተፈጠሩ ተቃውሞዎችና ግጭቶች እንዲሁም በአዲስ አበባ ቤት በፈረሠባቸው ነዋሪዎች ጉዳይ ዙሪያ የመኢአድ አመራሮችን በቤተመንግስታቸው ጠርተው አነጋገሩ፡፡…
Rate this item
(16 votes)
የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ህገ-መንግስታዊ መብቶች ይከበሩ ብሏል የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች ምክንያት በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ መንግስት፣ ለጸጥታ ሃይሎችና ለተቃዋሚዎች ጥሪ አቀረበ፡፡በኢትዮጵያ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች በላኩልኝ…