ዜና
“መንግሥት የሀገሪቱን መሰረታዊ ችግር አልተገነዘበም” የሰሞኑ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ፤ የወቅቱን የሀገሪቱን ችግሮች በአግባቡ የፈተሸና ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አለመሆኑን የገለፁት ተቃዋሚዎች፤ በሀገሪቱ በተከሰቱት ችግሮች ዙሪያ ያስቀመጧቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገባ የሰጠ አይደለም ብለዋል፡፡ መንግስት የአገሪቱን መሰረታዊ ችግር ባለመገንዘቡ፣ አሁንም…
Read 10836 times
Published in
ዜና
የሆላንዱ ኩባንያ በባህር ዳር ተቃውሞ የ11.1 ሚ. ዶላር የአበባ እርሻ ተቃጠለብኝ አለ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቹ ተቃውሞ ወደተስፋፋባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች እንዳይጓዙና ህዝብ ከተሰበሰበባቸውና ተቃውሞ ከተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ አስጠነቀቀ፡፡ተቃውሞ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች…
Read 3942 times
Published in
ዜና
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ሴንተር በየዓመቱ የሚያከናውነውና “ጳጉሜን ለጤና” የተሰኘው ነፃ የምርመራ አገልግሎት የፊታችን ማክሰኞ ይጀምራል፡፡ማዕከሉ ከትናንት በስቲያ በሸራተን አዲስ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫና የፓናል ውይይት ላይ የማዕከሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ኃይሉ እንደተናገሩት፤ ማዕከሉ ያለበትን ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት ላለፉት ሰባት ዓመታት የሲቲስካን፣…
Read 2751 times
Published in
ዜና
በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ እንዲቆምና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) የጠየቀ ሲሆን የመብት ጥሰቶችን በማጣራት ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎቹም በመንግስት እየታሰሩበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች የደረሱ የመብት ጥቃቶችን…
Read 4818 times
Published in
ዜና
አዲስ ኮሌጅ በዲግሪ ለ5 ዓመት በቲኢቪቲ ለ3 ዓመት ያስለጠናቸውን 520 ተማሪዎች ዛሬ በአምባሳደር ቴአትር ያስመርቃል፡፡በቲኢቪቲ ፕሮግራም በአይቲ በአካውንቲንግ፣ በሰርቬይ፣ በድራፍቲንግ፣ በኮንስትራክሽንና በኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የሚያስመርቅ ሲሆን በዲግሪ ፕሮግራም ደግሞ በአርኪተክቸርና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና በማኔጅመንት ያሠለጠናቸው ናቸው፡፡የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ለማረጋገጥ በ2009 ዓ.ም…
Read 1924 times
Published in
ዜና
በየአመቱ የሚካሄደውና በለዛ የሬዲዮ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ብርሀኑ ድጋፌ የሚዘጋጀው የዓመቱ ምርጥ የለዛ የኪነ-ጥበብ እጩዎች ይፋ ሆኑ፡፡ ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ሽልማት ላይ በሰባት ዘርፎች ማለትም በምርጥ ዋና ተዋናይ፣ በምርጥ ዋና ተዋናይት የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ፣ የዓመቱ ምርጥ የሙዚቃ…
Read 3975 times
Published in
ዜና