ዜና

Rate this item
(9 votes)
ባለቤቱ በፖሊስ እየተመረመረች ነው ተብሏል የሃዋሳ ከነማ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ህፃናት ልጆቹ ጋር ባለፈው ማክሰኞ ማታ በቃጠሎ መሞታቸው ብዙ የሃዋሳ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፤ ባለቤቱ ወ/ሮ ቤቴል በላይ፣ በፖሊስ እየተመረመረች ነው፡፡ በሀዋሳ ተወልዶ ያደገው የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ፤ ሰኞ…
Rate this item
(11 votes)
3.1 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ በድብቅ ወደ ህንድ ለማስገባት የሞከረች ኢትዮጵያዊት፣ ከትናንት በስቲያ በአውሮፕላን ጣቢያ የጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች ተይዛ መታሰሯን “ዚኒውስ” የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ስሟ ያልተገለጸው ይህቺው ኢትዮጵያዊት፣ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ህንድ ያደረገቺውን ረጅም የአውሮፕላን ጉዞ…
Rate this item
(8 votes)
መንግስት ሪፖርቱ ተቀባይነት የለውም ብሏል የኢንተርኔት አገልግሎት በመገደብ ኢትዮጵያ ከአለም 4ኛ፣ ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ያስታወቀው ‹‹ፍሪደም ሃውስ››፤ በቴሌኮም መሰረተ ልማትም የሚፈለገውን ያህል ውጤት አላመጣችም ብሏል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ ሪፖርቱ የተዛቡ አሃዞችን የያዘና ርዕዮተ አለማዊ ትግል የሚታይበት ነው በማለት አጣጥሎታል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ከዳያስፖራ የተላከና በሃዋላ የመጣ፣ 990 ሚ. ዶላር ተቀብያለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሃምሌ እስከ መስከረም፣ 7.7 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና 4 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ለአዲስ አድማስ ገለፀ። የባንክ ሂሳብ የከፈቱ ደንበኞቹ ወደ 14 ሚሊዮን እንደሚጠጉ ባንኩ ጠቅሶ፣ በሩብ ዓመት…
Rate this item
(2 votes)
 የ‹‹ኢትዮ ምህዳር›› ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ፣ የ1 ዓመት እስራት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት መውረዱን ተከትሎ፣ የጋዜጣው ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል የተባለ ሲሆን ጠበቃው በውሳኔው ላይ ይግባኝ እንጠይቃለን ብለዋል፡፡ዋና አዘጋጁ በሳምንታዊው ‹‹ኢትዮ - ምህዳር›› ጋዜጣ፣ በግንቦት 22 ቀን 2007 ዓ.ም እትሙ፤…
Rate this item
(10 votes)
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ ይፈልጋሉበየመን የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጦርነትና የአየር ድብደባዎች ሰለባ ሊሆኑ በሚችሉበት እጅግ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የአለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በየመን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፤ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው…