ዜና

Rate this item
(0 votes)
ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን አቁመው ወደ ንግግር እንዲገቡም ጠይቋል- በክልሉ የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲቋጭ ኢሰመኮ የተለያዩ የእምነት ተቋማት አሳሰቡ። በአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረውና የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበውና ተፋላሚ ወገኖች ግጭቱን በአስቸኳይ አቁመው የሰላማዊ ዜጎችን…
Rate this item
(0 votes)
አዳዲስ ቴክሎጂዎችን ቀድሞ በማስተዋወቅና “ምንጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ” በሚለው መሪ ቃሉ የሚታወቀው ዳሽን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ለውጪ ተጓዦች የሚያገለግል ዓለም አቀፍ ቨርቹዋል የመገበያያ ካርድ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አስተዋወቀ።ካርዱ እስከዛሬ ከተለመደውና በስም ከሚታተመው የፕላስቲክ ካርድ የተለየና በሰማያዊ መደብ የተዘጋጀ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋሞ ህዝብ ጥያቄ በክላስተር የመደራጀት አይደለም ያለው የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ)፤ህዝቡ ለረዥም ጊዜ ሲጠይቅ የቆየው ራሱን በራሱ የማስተዳደርና በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቱ እንዲከበርለት ነው ብሏል፡፡የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት ላይ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጽ/ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
• “ድርጅቱ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር፣ አገሪቱ በዓመት 1.2 ቢ. ዶላር የውጭ ምንዛሪ ታገኝበታለች”• “ቀንጢቻ ማይኒንግ”፣ ለሰባቦሩ ወረዳ አስተዳደር የ2 ሚ. ብር ድጋፍ አድርጓልበኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን፣ ደርሚ ወረዳ፣ ቀንጢቻ አካባቢ የሚገኘውና የሊትየም ማዕድን ለማምረት የተቋቋመው ቀንጢቻ ማይኒንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፤ በመጪው…
Rate this item
(2 votes)
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሰውንና በርካታ ሠላማዊ ዜጎችን ለህልፈት ዳርጓል የተባለው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የገለፁ የሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት፤ ግጭቱን ለመፍታት በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተጀመሩ የሰላም ጥረቶችና ስምምነቶች በክልሉም እንዲተገበሩ ጠየቁ። የክልሉን ሠላም ለማስጠበቅ በተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም…
Rate this item
(0 votes)
 በአንድ ቀን ብቻ ከ200 በላይ ቤተ-እስራኤላውያን ወጥተዋልበአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፣ እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ልዩ ትዕዛዝ ዜጎቿን ከባህርዳርና ጎንደር እያስወጣች ነው። እስራኤላውያኑን በማስወጣቱ ሂደት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት፣ የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚንስትር፣ የእስራኤል የደህንነት ምክር ቤት፣ የእስራኤል ኤምባሲና የአይሁዳውያን…